LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይምረጡ የ ዳታ ሜዳ የ ተወሰነውን በ ሰንጠረዥ ውስጥ ባለፈው ገጽ ውስጥ: ይዞታዎቹ መታየት ያለባቸው በ ዝርዝር ውስጥ ወይንም መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ
በ አዋቂው ገጽ ቀደም ብለው የ ተመረጡትን ሁሉንም የ ሰንጠረዥ ሜዳዎች ማሳያ
በ መቀላቀያ ዝርዝር ሳጥኖች ውስጥ ዳታው የሚታየውን ሜዳ መወሰኛ
እዚህ የ ተሰጠው ሰንጠረዥ ይታያል በ መቆጣጠሪያ ባህሪዎች እንደ አካል በ SQL መግለጫ በ ዝርዝር ይዞታዎች ሜዳ ውስጥ