LibreOffice 25.2 እርዳታ
ሰንጠረዥ መወሰኛ ከ ዝግጁ ዳታቤዝ ሰንጠረዦች ውስጥ የ ዳታ ሜዳ የያዙ ይዞታቸው የሚታየው እንደ ዝርዝር ማስገቢያ
ለ ዝርዝር ሳጥኖች: ሰንጠረዥ የሚገናኝ ከ አሁኑ ፎርም ሰንጠረዥ ጋር ይታያል: የሚገናኝ ሰንጠረዥ ቢያንስ አንድ ሜዳ በ ጋራ ከ ሰንጠረዥ ጋር ከ አሁኑ ፎርም ጋር ሊኖረው ይገባል: ይህ አሻሚ ያልሆነ ማመሳከሪያ መፍጠር ያስችለዋል
ለ መቀላቀያ ሳጥኖች: ግንኙነት መኖር አለበት በ ፎርም ሰንጠረዥ እና ዳታውን በያዘው ሰንጠረዥ መካከል በ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ የሚታየውን
በ ሰንጠረዥ ሜዳ ውስጥ ይምረጡ ዳታውን የያዘውን ሰንጠረዥ ይዞታዎቹ የሚታዩት በ መቆጣጠሪያ ሜዳ ውስጥ
እዚህ የ ተሰጠው ሰንጠረዥ ይታያል በ መቆጣጠሪያ ባህሪዎች እንደ አካል በ SQL መግለጫ በ ዝርዝር ይዞታዎች ሜዳ ውስጥ