LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይምረጡ የ ዳታ ምንጭ እና ሰንጠረዥ የ ፎርም ሜዳ የሚገናኘውን: እርስዎ የ ፎርም ሜዳ ካስገቡ በ ሰነድ ውስጥ ቀደም ብሎ የ ተገናኘ ከ ዳታ ምንጭ ጋር: ይህ ገጽ አይታይም
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
መክፈቻ ፎርም መቆጣጠሪያዎች እቃ መደርደሪያ ይጫኑ ተጨማሪ መቆጣጠሪያዎች ምልክት ይጫኑ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያዎች ምልክት እና በ አይጥ በ መጎተት ሜዳ ያመንጩ፡ ምንም የ ዳታቤዝ ግንኙነት በ አሁኑ ፎርም ውስጥ አይፈቀድም
የሚፈለገውን ሰንጠረዥ የያዘውን የ ዳታ ምንጭ መወሰኛ
የሚፈልጉትን ሰንጠረዥ ይወስናል
Please support us!