የ HTML ማጣሪያዎች እና ፎርሞች

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሁሉንም መቆጣጠሪያ አካሎች እና የ ፎርም ሁኔታዎች ለ HTML ሰነዶች: በርካታ ሁኔታዎች ነበሩ (ለምሳሌ: የ ትኩረት ሁኔታዎች) ምንም ያልተቀየሩ: ማምጣት እና መላክ ይቀጥላል እንደ ONFOCUS, ONBLUR, ወዘተ ለ JavaScript እና እንደ SDONFOCUS, SDONBLUR, እና እንደ ለ LibreOffice Basic.

ባጠቃላይ ስሞች የ ማድመጫ ገጽታ እና የ ዘዴ ስም የያዙ ለ ሁኔታ ይጠቅማሉ ለ ሌሎች ሁኔታዎች: የ ሁኔታ መመዝገቢያ እንደ XListener::ዘዴ ይላካል እንደ

SDEvent-XListener-method = "/* event-code */"

ማስታወሻ: የ Xአድማጮች- እና ዘዴ አካላቶች ለዚህ ምርጫ ፊደል-መመጠኛ ናቸው

የ ሁኔታ አያያዝ መቆጣጠሪያዎች የሚፈጸመው በ መጠቀም ነው በ LibreOffice API. እርስዎ ከ መደቡ የ ሁኔታ መቆጣጠሪያ: እቃ ራሱን ይመዘግባል በ ውስጥ እንደ "አድማጭ" ለ ተወሰነ ሁኔታ መቆጣጠሪያ: ይህን ለማድረግ: የ እቃው ገጽታ መገለጽ አለበት: ለምሳሌ: የ Xትኩረት ማድመጫ ገጽታ: ስለዚህ ትኩረት ወደ ተደረገባቸው ሁኔታዎች ተጽእኖ ይፈጥራል: ሁኔታዎች በሚፈጠሩ ጊዜ: መቆጣጠሪያው ይጠራል የ ተለየ ዘዴ በ ማድመጫ ገጽታ ውስጥ መቆጣጠሪያው ትኩረት ሲያገኝ: በ ውስጥ የ ተመዘገበው እቃ ከዛ ይጠራል የ JavaScript ወይንም LibreOffice Basic code, ለ ሁኔታው የ ተመደበውን

የ HTML ማጣሪያ አሁን የሚጠቀመው በትክክል እነዚህን ማድምድጫ ገጽታዎችን እና ዘዴዎች ስለዚህ ማምጣት እና መላክ ይቻላል ሁኔታዎችን እርስዎ እንደፈለጉ: እርስዎ የ ሁኔታዎችን ትኩረት መመዝገብ ይችላሉ

<INPUT TYPE=text ONFOCUS="/* code */"

ከ ሙሉ ይልቅ በ

<INPUT TYPE=text SDEvent-XFocusListener-focusGained="/* code */"

መመዝገቢያ: ሁኔታዎችን መመዝገብ ይቻላል እንደ ተፈለገው: በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ያልተካተቱትንም ያካትታል: የ ጽሁፍ ቋንቋ ለ መግለጽ ለ ሁኔታዎች: እርስዎ መጻፍ ይችላሉ የሚቀጥለውን መስመር በ ሰነድ ራስጌ ውስጥ:

<META HTTP-EQUIV="content-script-type" CONTENT="...">

እንደ ይዞታ እርስዎ ይችላሉ: ለምሳሌ: ይጠቀሙ "text/x-StarBasic" ለ LibreOffice Basic ወይንም ለ "text/JavaScript" for JavaScript. ምንም ማስገቢያ ካልተፈጸመ: JavaScript is assumed.

በሚላክ ጊዜ ነባር የ ጽሁፍ ቋንቋ ይገለጻል የ መጀመሪያውን ክፍል መሰረት ባደረገ በ ተገኘው የ ማክሮስ አስተዳዳሪ: ለ ሁኔታዎች አንድ ቋንቋ ብቻ ነው በ ሰነድ ውስጥ መጠቀም የሚችሉት

Please support us!