ፎርም መቃኛ

መክፈቻ የ ፎርም መቃኛ ፎርም መቃኛ ያሳያል ሁሉንም ፎርሞች እና ንዑስ ፎርሞች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ከሚዛመዱት መቆጣጠሪያዎች ጋር

በርካታ ፎርሞች በሚጠቀሙ ጊዜ: የ ፎርም መቃኛ ባጠቃላይ የ ፎርም መቃኛ ያቀርባል እና እንዲሁም የ ተለያዩ ተግባሮችን ሊያርሙዋቸው እንዲችሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Form - Form Navigator.

From the tabbed interface:

Choose Form - Form Navigator.

Choose Tools - Form Navigator.

From toolbars:

Icon Form Navigator

ፎርም መቃኛ


The Form Navigator contains a list of all created (logical) forms with the corresponding control fields. You can see whether a form contains control fields by the plus sign displayed before the entry. Click the plus sign to open the list of the form elements.

እርስዎ መቀየር ይችላሉ የተለያዩ መቆጣጠሪያዎችን አዘገጃጀት: በ መጎተት እና በ መጣል በ ፎርም መቃኛ ይምረጡ አንድ ወይንም ተጨማሪ መቆጣጠሪያዎች እና ይጎትቱዋቸው ወደ ሌላ ፎርም: በ አማራጭ ይጠቀሙ +X ወይንም የ አገባብ ዝርዝር ትእዛዝ መቁረጫ ለ ማንቀሳቀስ መቆጣጠሪያውን ወደ ቁራጭ ሰሌዳ እና +V ወይንም የ ትእዛዝ ማስገቢያ ለ ማስገባት መቆጣጠሪያውን ወደ ሌላ ቦታ

ስም ለማረም በ ፎርም መቃኛ ይጫኑ በ ስም ላይ እና ያስገቡ አዲስ ስም: ወይንም ይጠቀሙ የ ትእዛዝ አገባብ ዝርዝር

እርስዎ ከ መረጡ መቆጣጠሪያ በ ፎርም መቃኛ ተመሳሳይ አካል በ ሰነድ ውስጥ ይመረጣል

እርስዎ ከጠሩ የ አገባብ ዝርዝር ከ ተመረጠው ማስገቢያ: የ ፎርም መቃኛ የሚቀጥሉትን ተግባሮች ያቀርባል:

አዲስ

አዲስ አካላቶች ወደ ፎርም ውስጥ መጨመሪያ: የ መጨመሪያ ተግባር መጥራት የሚቻለው ፎርም ከ ተመረጠ ብቻ ነው በ ፎርም መቃኛ ውስጥ

ፎርም

አዲስ ፎርም በ ሰነድ ውስጥ መፍጠሪያ: ለ መፍጠር የ ንዑስ ፎርም መጨመሪያ ለ አዲስ ፎርም በ ተፈለገው ወላጅ ፎርም ስር

የ ተደበቀ መቆጣጠሪያ

የ ተደበቀ መቆጣጠሪያ መፍጠሪያ ለ ተመረጠው ፎርም በ መመልከቻው ላይ ለማይታየው: የ ተደበቀ መቆጣጠሪያ የሚያገለግለው አብረው የሚተላለፍ ዳታ ለማካተት ነው በ ፍሮም ውስጥ ተጨማሪ መረጀ ይይዛል ወይንም መግለጫ ጽሁፍ እርስዎ የሚገልጹት ፎርም በሚፈጥሩ ጊዜ በ የ ተለዩ ባህሪዎች መቆጣጠሪያ: ይምረጡ የ ተደበቀ መቆጣጠሪያ ማስገቢያ በ ፎርም መቃኛ ውስጥ እና ይምረጡ የ ባህሪዎች ትእዛዝ:

እርስዎ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ መቆጣጠሪያዎች በ ሰነዱ ውስጥ ከ ቁራጭ ሰሌዳ (አቋራጭ ቁልፎች +C ኮፒ ለማድረግ እና +V ለ ማስገባት ለ መለጠፍ). እርስዎ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ የተደበቁ መቆጣጠሪያዎች በ ፎርም መቃኛ በመጠቀም መጎተቻ-እና-በመጣያ በመጠበቅ የ ቁልፍ ተጭነው

መጎተቻ-እና-መጣያ መቆጣጠሪያ ኮፒ ለማድረግ በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ ወይንም በ ሰነዶች መካከል: ይክፈቱ ሌላ የ ፎርም ሰነድ እና ይጎትቱ የ ተደበቀ መቆጣጠሪያ ከ ፎርም መቆጣጠሪያ ወደ ፎርም መቃኛ የታለመው ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ በሚታየው መቆጣጠሪያ ላይ በ ቀጥታ በ ሰነዱ ውስጥ: የ አይጥ መጠቆሚያውን ለ ጥቂት ጊዜ ያሳርፉ የ ኮፒ መቆጣጠሪያ እንዲጨመር ወደ መጎተቻ-እና-መጣያ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ: እና ከዛ ይጎትቱ ኮፒውን ወደ ሌላ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ ኮፒ ማድረግ በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ በሚጎትቱ ጊዜ

ማጥፊያ

የ ተመረጠውን ማስገቢያ ማጥፊያ ይህ እርስዎን ያስችሎታል ማጥፋት እያንዳንዱን የ ፎርም አካላቶች እንዲሁም ጠቅላላ ፎርሞችን በ እይጥ አንድ ጊዜ ሲጫኑ

የ Tab ደንብ

ፎርም በሚመረጥ ጊዜ የሚከፍተው የ Tab ደንብ ንግግር ነው: ማውጫዎች ለ ትኩረት ለ መቆጣጠሪያ አካሎች በ Tab ቁልፍ የሚገለጹት

እንደገና መሰየሚያ

የ ተመረጠውን እቃ እንደገና መሰየሚያ

ባህሪዎች

ማስጀመሪያ የ ባህሪዎች ንግግር ለ ተመረጠው ማስገቢያ ፎርም ከተመረጠ የ ፎርም ባህሪዎች ንግግር ይከፈታል: መቆጣጠሪያ ከ ተመረጠ መቆጣጠሪያ ባህሪዎች ንግግር ይከፈታል

በ ንድፍ ዘዴ መክፈቻ

Opens forms in Design Mode so that the form can be edited.

Please support us!