ሜዳ መጨመሪያ

መስኮት መክፈቻ እርስዎ የ ዳታቤዝ ሜዳ ወደ ፎርም ወይንም መግለጫ ውስጥ ለ መጨመር የሚመርጡበት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

On Form Design bar, click

Icon Add Field

ሜዳ መጨመሪያ


የ ሜዳ መምረጫ መስኮት ሁሉንም የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ዝርዝር ለ ሰንጠረዥ ወይንም ለ ጥያቄ የ ተወሰነውን እንደ ዳታ ምንጭ በ ፎርም ባህሪዎች . ውስጥ

እርስዎ ሜዳ ማስገባት ይችላሉ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ መጎተት እና በ መጣል: ከ ዳታቤዝ ጋር አገናኝ የያዘ ሜዳ ይገባል

እርስዎ በ ፎርም ውስጥ ሜዳዎች ከ ጨመሩ እና እርስዎ ካጠፉ የ ንድፍ ዘዴ ለ እርስዎ ይታያል የ LibreOffice መጨመሪያ ምልክት የ ተደረገበት ሜዳ ለ እያንዳንዱ ለሚገባው የ ዳታቤዝ ሜዳ

Please support us!