LibreOffice 24.8 እርዳታ
Opens the Tab Order dialog so you can modify the order in which control fields get the focus when the user presses the tab key.
የ ፎርም አካሎች በ ሰነድ ውስጥ ከ ገቡ LibreOffice ራሱ በራሱ ይወስናል በ ምን ቅደም ተከተል እንደሚንቀሳቀስ ከ አንድ መቆጣጠሪያ ወደሚቀጥለው በሚጠቀሙ ጊዜ የ Tab ቁልፍ: እያንዳንዱ የ ተጨመረ አዲስ መቆጣጠሪያ ራሱ በራሱ ይተካል በ መጨረሻ ከዚህ ተከታታይ በኋላ: በ Tab ደንብ ንግግር ውስጥ: እርስዎ ቅደም ተከተሉን መቀየር ይችላሉ የዚህን ተከታታይ እርስዎ እንደሚፈጉት
እርስዎ በ ቀላሉ መግለጽ ይችላሉ የ ማውጫ መቆጣጠሪያዎች የ ተወሰነ የሚያስፈልገውን ባህሪዎች በማስገባት በ ደንብ በ ባህሪዎች ንግግር መቆጣጠሪያ ውስጥ
በ ቡድን ውስጥ የ ራዲዮ ቁልፍ ጋር መድረስ የሚቻለው በ Tab ቁልፍ ነው: አንዱ የ ራዲዮ ቁልፍ ከ ተሰናዳ ነው ወደ "ተመርጧል": የ እርስዎ ቡድን ራዲዮ ቁልፍ ምንም ቁልፍ ካልተሰናዳ ወደ "ተመርጧል": ከዛ ተጠቃሚው መድረስ አይችልም ቡድን ጋር ወይንም ማንኛውንም የ ራዲዮ ቁልፍ ጋር በ ፊደል ገበታ
በ ፎርም ውስጥ ያሉት ሁሉም ዝርዝሮች: እነዚህ መቆጣጠሪያዎች መምረጥ ይችላሉ በ tab ቁልፍ በተሰጠው ደንብ መሰረት ከ ላይ ወደ ታች:ይምረጡ መቆጣጠሪያ በ መቆጣጠሪያ ዝርዝር ውስጥ ለ መመደብ የሚፈለገውን ቦታ በ tab ደንብ መሰረት
ይምረጡ የ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ ቁልፍ የተመረጠውን መቆጣጠሪያ ለ መቀየር አንድ ቦታ ወደ ላይ በ tab ደንብ
ይጫኑ የወደ ታች ማንቀሳቀሻ ቁልፍ የተመረጠውን መቆጣጠሪያ ለ መቀየር አንድ ቦታ ወደ ታች በ tab ደንብ
ይጫኑ የ ራሱ በራሱ መለያ ቁልፍ ራሱ በራሱ እንዲለይ መቆጣጠሪያዎችን በ ቦታቸው በ ሰነዱ ውስጥ