ባጠቃላይ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Open context menu of a selected form element - choose Form Properties - General tab.

Open Form Design toolbar, click Form Properties icon - General tab.


ፎርም የ ጽሁፍ ሰነድ ነው ወይንም ሰንጠረዥ ከ ተለያያ የ ፎርም መቆጣጠሪያ ጋር: እርስዎ ፎርም ከ ፈጠሩ ለ ድህረ ገጽ: ተጠቃሚ ዳታ ማስገባት ይችላል ወደ ኢንተርኔት ለ መላክ: ዳታ ከ ፎርም መቆጣጠሪያ ውስጥ ይተላለፋል ወደ ሰርቨር በ ተወሰነ የ URL እና ማስኬድ ይቻላል በ ሰርቨር ውስጥ

ስም

ለ ፎርም ስም መወሰኛ: ይህን ስም ይጠቀማል ፎርም ለ መለያ በ ፎርም መቃኛ ውስጥ

URL

መወሰኛ ለ URL የ ተጨረሰው ፎርም ዳታ የሚተላለፍበት

ክፈፍ

የ ታለመውን ክፈፍ መወሰኛ ለ ተጫነው URL ለሚታየው

እርስዎ ሜዳ ላይ ከ ተጫኑ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ምርጫ ዝርዝር ውስጥ የሚወስን ወደ ክፈፍ ውስጥ ለሚጫነው የ ጽሁፍ ሰነድ: የሚቀጥሉት ምርጫዎች ይኖራሉ:

ማስገቢያ

ትርጉም

_blank

የሚቀጥለው ሰነድ የተፈጠረው በ አዲስ ባዶ ክፈፍ ነው

_parent

የሚቀጥለው ሰነድ የሚፈጠረው በ ወላጅ ክፈፍ ነው: ምንም ወላጅ ከሌለ: ሰነድ ይፈጠራል በ ተመሳሳይ ክፈፍ ውስጥ

_self

የሚቀጥለው ሰነድ የሚፈጠረው በ ተመሳሳይ ክፈፍ ነው

_top

የሚቀጥለው ሰነድ የሚፈጠረው በ ከፍተኛ-ደረጃ መስኮት ነው: ይህም ማለት: በ ከፍተኛው ክፈፍ ከ ቅደም ተከተል ውስጥ: የ አሁኑ ክፈፍ ከፍተኛ መስኮት ከሆነ: ሰነዱ የሚፈጠረው በ አሁኑ ክፈፍ ውስጥ ነው


የ ማስገቢያው አይነት

ለ ተጨረሰው ፎርም መረጃ ማስተላለፊያ ዘዴ መወሰኛ

ይጠቀሙ "ማግኛ" ዘዴ: ለ ዳታ ለ ሁሉም መቆጣጠሪያ ይተላለፋል እንደ አካባቢ ተለዋዋጭ: እነዚህ ይጨመራሉ ወደ የ URL በ ፎርም ውስጥ "?መቆጣጠሪያ1=ይዞታ1&መቆጣጠሪያ2=ይዞታ2&..."; የ ባህሪ ሀረግ ይመረመራል በ ፕሮግራም በ ተቀባዩ ሰርቨር ውስጥ

በ መጠቀም የ "መለጠፊያ" ዘዴ: ሰነድ ይፈጠራል ከ ይዞታዎች ፎርም ውስጥ ከ ተላከው ወደ የ ተወሰነ URL.

መቀየሪያ ማስገቢያ

በ ምን አይነት ኮድ ዳታው እንደሚተላለፍ መወሰኛ

የ ዳታ ማስተላለፊያ መቆጣጠሪያ መረጃ

ፎርም በሚልኩ ጊዜ: ሁሉም መቆጣጠሪያዎች ዝግጁ ናቸው ለ LibreOffice ግምት ውስጥ ይገባሉ: የ መቆጣጠሪያ ስም እና የ ተመሳሳይ ዋጋ: ካለ ይተላለፋል

የትኞቹ ዋጋዎች እንደሚተላለፉ በ እያንዳንዱ ጉዳይ የሚወሰነው እንደ አንፃራዊ መቆጣጠሪያ ነው: ለ ጽሁፍ ሜዳዎች የሚታየው ማስገቢያ ይተላለፋል: ለ ዝርዝር ሳጥኖች: የ ተመረጠው ማስገቢያ ይተላለፋል: ለ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን እና ምርጫ ሜዳዎች: የ ተዛመደው ማመሳከሪያ ዋጋዎች የሚተላለፉት እነዚህ ሜዳዎች ከ ተመረጡ ነው

ይህ መረጃ የሚተላለፈው እንደ ተመረጠው ማስተላለፊያ ዘዴ አይነት ነው (ማግኛ ወይንም መለጠፊያ) እና የ ኮድ (URL ወይንም በርካታ ክፍል): የ ማግኛዘዴ እና URL ኮድ ተመርጠዋል: ለምሳሌ: የ ዋጋ ጥምረት በ ፎርም ውስጥ <Name>=<Value> ተልኳል

በተጨማሪ መቆጣጠሪያዎች ይታወቃሉ በ HTML, LibreOffice ሌሎች መቆጣጠሪያዎች ያቀርባል: ያስታውሱ: ለ ሜዳዎች ከ ተወሰነ የ ቁጥር አቀራረብ ጋር: የሚታየው ዋጋ አይተላለፍም እንዲሁም የ ተወሰነ ነባር አቀራረብ: የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚያሳየው ዳታ እንዴት በ LibreOffice-የ ተወሰነ መቆጣጠሪያዎች ውስጥ እንደሚተላለፍ ነው:

መቆጣጠሪያ

ዋጋ ማጣመሪያ

የ ቁጥር ሜዳ: የ ገንዘብ ሜዳ

የ ዴሲማል መለያያ ሁልጊዜ የሚታየው በ ነጥብ ነው

የ ቀን ሜዳ

የ ቀን አቀራረብ የሚላከው በ ተወሰነ አቀራረብ ነው (ወወ-ቀቀ-አአአአ) የ ተጠቃሚው ቋንቋ ማሰናጃ ምንም ቢሆን

የ ሰአት ሜዳ

የ ሰአት አቀራረብ የሚላከው በ ተወሰነ አቀራረብ ነው (ሰሰ:ደደ:ሰሰ) የ ተጠቃሚው ቋንቋ ማሰናጃ ምንም ቢሆን

የ ንድፍ ሜዳ

የ ዋጋዎች ድግግሞሽ ሜዳዎች ይላካል ወደ ጽሁፍ ሜዳዎች: ይህም ማለት: ዋጋው ይታያል በ ተላከበት ፎርም ውስጥ

ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ

ከ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ውስጥ: እያንዳንዱ አምዶች ሁልጊዜ ይተላለፋል: የ መቆጣጠሪያው ስም: የ አምድ ስም እና የ አምድ ዋጋ ይላካል: የ ማግኛ ዘዴ በ መጠቀም በ URL encoding, ማስተላለፉ ተፈጽሟል በ ፎርሙ ውስጥ <የ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ስም>.<የ አምድ ስም>=<ዋጋ> ለምሳሌ: ዋጋው ጥገኛ ነው በ አምዱ ውስጥ


Please support us!