LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አገባብ ዝርዝር ለ መቆጣጠሪያ ሜዳ የሚከተሉት ትእዛዞች አሉት
የ ንዑስ ዝርዝር መጥሪያ እርስዎ የ መቆጣጠሪያ አይነት የሚመርጡበት በ ሰነድ ውስጥ የ ተመረጠውን መቆጣጠሪያ እርስዎ የሚፈልጉትን ያህል ባህሪዎች ለ መጠቀም ይችላሉ
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ጽሁፍ ሳጥን ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ቁልፍ ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ምልክት ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ዝርዝር ሳጥን ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ምርጫ ቁልፍ ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ መቀላቀያ ሳጥን ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ምስል ቁልፍ ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ፋይል ምርጫ ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ቀን ሜዳ ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ሰአት ሜዳ ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ቁጥር ሜዳ ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ገንዘብ ሜዳ ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ንድፍ ሜዳ ተቀይሯል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ ምስል መቆጣጠሪያ ይቀየራል
የ ተመረጠው መቆጣጠሪያ ወደ አቀራረብ ሜዳ ተቀይሯል