የ ፎርም የ ስም ቦታዎች

ይህን ንግግር ይጠቀሙ የ ስም ቦታዎችን ለማደራጀት: እርስዎ እዚህ ንግግር ጋር መድረስ ይችላሉ ሁኔታ መጨመሪያ ንግግር ከ ዳታ መቃኛ ውስጥ

የ ስም ቦታዎች

ለ ፎርም አሁን የ ተገለጹትን የ ስም ቦታዎች ዝርዝር

መጨመሪያ

አዲስ የ ስም ቦታ ወደ ዝርዝር መጨመሪያ

ይጠቀሙ የ ስም ቦታ መጨመሪያ ንግግር ለማስገባት ለ መነሻዎች እና URL.

ማረሚያ

የ ተመረጠውን የ ስም ቦታ ማረሚያ

ይጠቀሙ የ ስም ቦታ ማረሚያ ንግግር ለማስገባት ለ መነሻዎች እና URL.

ማጥፊያ

የ ተመረጠውን የ ስም ቦታ ማጥፊያ

Please support us!