መጨመሪያ / ማረሚያ

አዲስ እቃ መጨመሪያ ወይንም የ ተመረጠውን እቃ ማረሚያ በ Xፎርሞች ዳታ መቃኛ ውስጥ: እቃዎች አካሎች: መለያዎች: ያስገቡት: ወይንም ማጣመሪያዎች ሊሆኑ ይችላሉ

LibreOffice አዲስ እቃ በ ቀጥታ ማስገቢያ አሁን ከ ተመረጠው የ ዳታ መቃኛ በኋላ: አዲስ መለያ ይጨመራል ወደ አሁኑ የ ተመረጠው አካል

ስም

የ እቃውን ስም ያስገቡ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ መለያ ስሞች ልዩ መሆን አለበት በ ተመሳሳይ ቡድን ውስጥ

አይነት

ይምረጡ የ አዲስ እቃ አይነት: እርስዎ መቀየር አይችሉም የ ተረመ የ እቃ አይነት

ነባር ዋጋ

ለ ተመረጠው እቃ ነባር ዋጋ ማስገቢያ

ማሰናጃዎች

ለ ተመረጠው እቃ ባህሪዎች መወሰኛ

የ ዳታ አይነት

ለ ተመረጠው እቃ የ ዳታ አይነት ይምረጡ

ያስፈልጋል

እቃው የ Xፎርም ያካትት እንደሆን መወሰኛ

ሁኔታው ቁልፍ መክፈቻ ለ ሁኔታዎች መጨመሪያ ንግግር እርስዎ የሚያስገቡበት የ ተጠቀሙትን ስም ቦታዎች እና ሙሉ Xመንገድ መግለጫ

አግባብ

እቃው አግባብ እንዳለው መግለጫ

ሁኔታው ቁልፍ መክፈቻ ለ ሁኔታዎች መጨመሪያ ንግግር እርስዎ የሚያስገቡበት የ ተጠቀሙትን ስም ቦታዎች እና ሙሉ Xመንገድ መግለጫ

ማስገደጃ

እቃ እንደ ማስገደጃ መግለጫ

ሁኔታው ቁልፍ መክፈቻ ለ ሁኔታዎች መጨመሪያ ንግግር እርስዎ የሚያስገቡበት ማስገደጃ ሁኔታዎች

ለንባብ-ብቻ

እቃው ለ ንባብ-ብቻ እንደሆነ መግለጫ

ሁኔታው ቁልፍ መክፈቻ ለ ሁኔታዎች መጨመሪያ ንግግር እርስዎ የሚያስገቡበት የ ተጠቀሙትን ስም ቦታዎች እና ሙሉ Xመንገድ መግለጫ

ማስሊያ / ስሌቶች

እቃው እንደ ተሰላ መግለጫ

ሁኔታው ቁልፍ መክፈቻ ለ ሁኔታዎች መጨመሪያ ንግግር እርስዎ ስሌቶች የሚያስገቡበት

Please support us!