ቅድመ እይታ በ ዌብ መቃኛ

ለ አሁኑ ሰነድ ጊዚያዊ ኮፒ መፍጠሪያ በ HTML አቀራረብ: የ ስርአቱን ነባር የ ዌብ መቃኛ ይከፍታል: እና ያሳያል በ HTML ፋይል በ ዌብ መቃኛ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose File - Preview in Web Browser.


የ HTML አቀራረብ ኮፒ ተደርጎ ተጽፏል ወደ ጊዜያዊ ፋይሎች ፎልደር: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት በ - LibreOffice - መንገድ በሚያጠፉ ጊዜ LibreOffice የ HTML ፋይል ይጠፋል

እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ለ HTML መላኪያ ማጣሪያ ምርጫ በ መምረጥ - መጫኛ/ማስቀመጫ - HTML ተስማሚነት

Please support us!