የ ነበረ ፒዲኤፍ ፋይል መፈረሚያ

LibreOffice የ ነበረውን ፒዲኤፍ ሰነድ ዲጂታሊ መፈረሚያ:

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - ዲጂታል ፊርማ - የ ነበረ PDF መፈረሚያ


ፋይሉ ይከፈታል በ LibreOffice መሳያ ለ ንባብ ዘዴ ብቻ:

የ ነበረ ፒዲኤፍ መፈረሚያ

Please support us!