LibreOffice 25.2 እርዳታ
ዋናውን የ መግቢያ ቃል መመደቢያ እንዲጠብቅ በ መግቢያ ቃል የ ተቀመጡት ጋር ለ መድረስ
እርስዎ ማስቀመጥ ይችላሉ በ መግቢያ ቃል የሚጠበቅ ክፍለ ጊዜ: ወይንም በ ቋሚነት ፋይል እንዲጠበቅ በ ዋናው የ መግቢያ ቃል
እርስዎ ማስገባት አለብዎት ዋናውን የ መግቢያ ቃል ፋይል ወይንም ግልጋሎት ጋር ለ መድረስ በ መግቢያ ቃል የሚጠበ ጋር: እርስዎ ቢያንስ አንዴ የ መግቢያ ቃል ማስገባት አለብዎት በ ክፍለ ጊዜ ውስጥ
እርስዎ መጠቀም ያለብዎት የ መግቢያ ቃል አስቸጋሪ መሆን አለበት ለ ሌሎች ተጠቃሚዎች ወይንም ፕሮግራሞች በ ቀላሉ እንዳይገኝ: የ መግቢያ ቃል የሚከተሉትን ደንቦች ይከተላል
እርዝመቱ ስምንት ወይንም ከዚያ በላይ ባህሪዎች መሆን አለበት
የ ተቀላቀለ የ ዝቅተኛ ጉዳይ እና የ ከፍተኛ ጉዳይ ፊደሎች: ቁጥሮች: እና የ ተለዩ ባህሪዎች መያዝ አለበት
በ ቃላት መጽሀፍ ወይንም ኢንሳይክሎፒዲያ ውስጥ ማግኘት አልተቻለም
ቀጥታ ግንኙነት የለውም ከ እርስዎ የ ግል ዳታ ጋር ለምስሌ: የ ትውልድ ቀን ወይንም የ እርስዎ መኪና ታርጋ ጋር
ይጻፉ ዋናውን የ መግቢያ ቃል: ፍቃድ የሌላቸውን ተጠቃሚዎች ለ መከልከል በ መግቢያ ቃል የሚጠበቅ ሰነድ ጋር
ዋናውን የ መግቢያ ቃል እንደ-ገና ያስገቡ