የ መግቢያ ቃል
የ መግቢያ ቃል መመደቢያ: ፍቃድ የሌላቸውን ተጠቃሚዎች ለ መከልከል በ መግቢያ ቃል የሚጠበቅ ሰነድ ጋር
እርስዎ መጠቀም ያለብዎት የ መግቢያ ቃል አስቸጋሪ መሆን አለበት ለ ሌሎች ተጠቃሚዎች ወይንም ፕሮግራሞች በ ቀላሉ እንዳይገኝ: የ መግቢያ ቃል የሚከተሉትን ደንቦች ይከተላል
-
እርዝመቱ ስምንት ወይንም ከዚያ በላይ ባህሪዎች መሆን አለበት
-
የ ተቀላቀለ የ ዝቅተኛ ጉዳይ እና የ ከፍተኛ ጉዳይ ፊደሎች: ቁጥሮች: እና የ ተለዩ ባህሪዎች መያዝ አለበት
-
በ ቃላት መጽሀፍ ወይንም ኢንሳይክሎፒዲያ ውስጥ ማግኘት አልተቻለም
-
ቀጥታ ግንኙነት የለውም ከ እርስዎ የ ግል ዳታ ጋር ለምስሌ: የ ትውልድ ቀን ወይንም የ እርስዎ መኪና ታርጋ ጋር
ፋይሉን ለ መክፈት የ ተከፈተው የ መግቢያ ቃል መግባት አለበት
ሰነዱን ለ ማረም የ ተፈቀደው የ መግቢያ ቃል መግባት አለበት
የ መግቢያ ቃል
የ መግቢያ ቃል ይጻፉ: የ መግቢያ ቃል ፊደል-መመጠኛ ነው
ማረጋገጫ
እንደ-ገና ያስገቡ የ መግቢያ ቃል
በ መግቢያ ቃል መጠበቅ መተው
የ መግቢያ ቃል ለማስወገድ: ሰነድ ይክፈቱ: እና ከዛ ያስቀምጡት ያለ መግቢያ ቃል