LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ መጨመሪያ: ይጨምራል: ያስወግዳል: ያሰናክላል: እና ያሻሽላል LibreOffice ተጨማሪዎች
For security reasons, the installation and removal of extensions are controlled by settings in the Expert Configuration. By default, installation and removal are enabled.
የሚቀጥለው ምሳሌ ነው ለ LibreOffice ተጨማሪዎች:
UNO components (የ ተዋቀሩ ሶፍትዌር ክፍሎች)
ዳታ ማዋቀሪያ (ለ ዝርዝር ትእዛዞች)
LibreOffice መሰረታዊ መጻህፍት ቤት
LibreOffice የንግግር መጻህፍት ቤት
ተጨማሪ ፋይሎች (*.oxt ፋይሎች አንድ ወይንም ከዚያ በላይ ተጨማሪዎች የያዙ ከላይ የ ተዘረዘረው አይነት)
ተጠቃሚዎች የ አስተዳዳሪ ወይንም የ root ቅድሚያ ያላቸው ንግግር ይታያቸዋል የሚመርጡበት ተጨማሪዎች ለ መግጠም "ለ ሁሉም ተጠቃሚዎች" ወይንም "ለ እኔ ብቻ": መደበኛ ተጠቃሚዎች ያለ እነዚህ ቅድሚያዎች መግጠም ይችላሉ: ማስወገድ: ወይንም ማሻሻል ተጨማሪዎችን ብቻ ለ ራሳቸው መጠቀሚያ
ተጠቃሚ የ root ወይንም የ አስተዳዳሪ ቅድሚያ ያላቸው ተጨማሪዎች መግጠም ይችላሉ የሚካፈሉት ተጨማሪዎች ዝግጁ ይሆናሉ ለ ሁሉም ተጠቃሚዎች: ተጨማሪ ከ መረጡ በኋላ: ንግግር ይከፈታል እና ይጠይቅዎታል የት እንደሚገጠም ለ አሁኑ ተጠቃሚ ወይንም ለ ሁሉም ተጠቃሚዎች
ተጠቃሚ የ root ቅድሚያ የሌለው መግጠም የሚችለው ተጨማሪ ብቻ ነው ለራሱ መጠቀሚያ: ይህ የ ተጠቃሚ ተጨማሪ ይባላል
ተጨማሪ ዝግጁ ነው እንደ ፋይል በ ፋይል ተጨማሪ .oxt.
እርስዎ ማግኘት ይችላሉ የ ተጨማሪዎች ስብስብ በ ዌብ ላይ: ይጫኑ "ተጨማሪ ተጨማሪዎች ያግኙ" አገናኝ ከ ተጨማሪዎች አስተዳዳሪ ለ መክፈት የ ዌብ መቃኛ እና ይመልከቱ የ https://extensions.libreoffice.org/ ገጽ
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ .oxt ፋይል ላይ በ እርስዎ ስርአት ፋይል መቃኛ ውስጥ
በ ድህረ ገጽ ላይ: ይጫኑ የ hyperlink ወደ *.oxt ፋይል (የ እርስዎ የ ዌብ መቃኛ የሚዋቀር ከሆነ ከ ተጨማሪዎች አስተዳዳሪ ማስጀመሪያ ጋር ለዚህ ፋይል አይነት).
ይምረጡ
እና ይጫኑእንደ አስተዳዳሪ: ተርሚናል ይክፈቱ ወይንም የ ትእዛዝ shell
Change to the
program folder in your installation.ያስገቡ የሚቀጥለውን ትእዛዝ: የ እርስዎን ተጨማሪ መንገድ እና የ ፋይል ስም በ መጠቀም:
unopkg መጨመሪያ --ማካፈያ መንገድ_የ ፋይልስም.oxt
ይምረጡ ተጨማሪ እርስዎ ማስወገድ: ወይንም ማሰናከል የሚፈልጉትን: ለ አንዳንድ ተጨማሪዎች: እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ ምርጫ ንግግር
ይጫኑ መጨመሪያ ተጨማሪ ለ መጨመር
የ ፋይል ንግግር መክፈቻ እርስዎ ተጨማሪ የሚመርጡበት እና የሚጨምሩበት: የተመረጠውን ተጨማሪ ኮፒ ለማድረግ እና ለ መመዝገብ: ይጫኑ ለ መክፈት
ተጨማሪ የ ፍቃድ ንግግር ያሳያል ፍቃዱን ያንብቡ: ይጫኑ መሸብለያውን ወደ ታች ለ መሸብለል አስፈላጊ ከሆነ: ይጫኑ እቀበላለሁ እና ለ መቀጠል ተጨማሪውን ለ መግጠም
ይምረጡ ተጨማሪ እርስዎ ማስወገድ የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይጫኑ ማስወገጃ
ተጨማሪ ይምረጡ እርስዎ ማስቻል የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ ማስቻያ
ተጨማሪ ይምረጡ እርስዎ ማሰናከል የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ
ይጫኑ የ ማሻሻያ መፈለጊያ ለ ተገጠሙት ተጨማሪዎች በሙሉ: ለ ተመረጡት ተጨማሪዎች ብቻ ማሻሻያ ለ መፈለግ: ይምረጡ የ ማሻሻያ ትእዛዝ ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: ዝግጁ ማሻሻያ መፈለግ ወዲያውኑ ይጀምራል ይህ ለ እርስዎ ይታያል የ ተጨማሪ ማሻሻያ ንግግር
ይምረጡ የ ተገጠመ ተጨማሪ: እና ከዛ ይጫኑ ለ መክፈት የ ምርጫ ንግግር ለ ተጨማሪ
እርስዎ ማጣራት ይችላሉ የሚታየውን ተጨማሪ ዝርዝር በ ክልል ውስጥ
የ ተጣመሩ ተጨማሪዎች የሚገጠሙት በ ስርአት አስተዳዳሪ ነው: የ መስሪያ ስርአቱን የ ተወሰነ ጥቅል በ መጠቀም: እነዚህን መግጠም: ማሻሻል: ወይንም ማስወገድ አይቻልም
የ ማጣሪያ ተጨማሪዎች ዝግጁ ናቸው ለ ሁሉም ተጠቃሚዎች በዚህ ኮምፒዩተር ውስጥ: እነዚህን ማሻሻል ወይንም ማስወገድ የሚቻለው በ አስተዳዳሪው ወይንም በ root ቅድሚያ ብቻ ነው
የ ተጨማሪ ማጣሪያ ዝግጁ የሚሆነው አሁን ለ ገባው ተጠቃሚ ብቻ ነው
በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ለ ተጨማሪ አንዳንድ ተጨማሪ ትእዛዞች ይታያሉ በ ተጨማሪ አስተዳዳሪ መስኮት ውስጥ: እንደ ተመረጠው ተጨማሪ አይነት: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ፍቃዱን ጽሁፍ በ ድጋሚ እንዲታይ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ተጨማሪ ማሻሻያ እንዲፈልግ ወይንም ተጨማሪ ማሻሻያ እንዳይፈልግ