ማሻሻያ መፈለጊያ

ዝግጁ ማሻሻያ ይፈልጋል ለ እርስዎ እትም ለ LibreOffice. አዲስ እትም ዝግጁ ከሆነ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ለማውረድ: ከ ወረደ በኋላ እርስዎ በቂ የ መጻፍ ፍቃድ ካለዎት ለ መግጠሚያ ዳይሬክቶሪ ላይ: ማሻሻያውን መግጠም ይችላሉ

አንዴ መውረድ ከጀመረ: ለ እርስዎ የ ሂደት መደርደሪያ እና ሶስት ቁልፎች ይታያል በ ንግግር ውስጥ: እርስዎ ማውረዱን ማስቆም እና መቀጠል ይችላሉ እና መቀጠል በ ቁልፎቹ: ይጫኑ መሰረዣ ለማቋረጥ ማውረዱን እና ለማጥፋት በ ከፊል የ ወረደውን ፋይል

በ ነባር የ ወረዱ የሚቀመጡት በ ዴስክቶፕ ላይ ነው: እርስዎ ፎልደሩን መቀየር ይችላሉ የሚወርዱ የት እንደሚጠራቀሙ በ - LibreOffice - በ መስመር ላይ ማሻሻያ

ማውረዱ ከ ጨረሰ በኋላ: እርስዎ መጫን ይችላሉ መግጠም ለማስጀመር የ ማሻሻያውን መግጠሚያ: ለ እርስዎ የ ማረጋገጫ ንግግር ይታያል: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ለ መዝጋት LibreOffice.

የ ማስታወሻ ምልክት

በ አንዳንድ የ መስሪያ ስርአት ውስጥ: እርስዎ በ እጅ ወደ ፎልደር መሄድ እና ፋይሉን ማራገፍ: እና ማሰናጃ ሀረግ ማስጀመር ያስፈልጋል


እርስዎ ማሻሻያውን ከ ገጠሙ በኋላ የ ወረደውን ፋይል ማጥፋት ይችላሉ ነፃ ቦታ ለማግኘት

Please support us!