ማሻሻያ መፈለጊያ

እርስዎ ማሻሻያ መፈለግ ይችላሉ በ እጅ ወይንም ራሱ በራሱ

የ ማስታወሻ ምልክት

ማሻሻያ መፈለጊያ እንዲሁም ለ ሁሉም ለ ተገጠሙ ተጨማሪዎች ማሻሻያ ይፈልጋል


ይምረጡ እርዳታ - ማሻሻያ መፈለጊያ በ እጅ ለ መፈለግ

እርስዎ ማስቻል ወይንም ማሰናከል ይችላሉ ራሱ በራሱ እንዲፈልግ - LibreOffice - በ መስመር ላይ ማሻሻያ

ለ እርስዎ ይህ ይታያል ማሻሻያ መፈለጊያ ንግግር ከ አንዳንድ መረጃ ጋር ስለ መስመር ላይ ማሻሻያ LibreOffice.

  1. የ ኢንተርኔት ግንኙነት ማስቻያ ለ LibreOffice.

    እርስዎ ወኪል ሰርቨር ከ ፈለጉ የ ወኪል ማሰናጃ ያስገቡ በ - ኢንተርኔት - ወኪል

  2. ይምረጡ ማሻሻያ መፈለጊያ ለ መፈለግ ዝግጁ ማሻሻያ አዲስ እትም ለ እርስዎ ቢሮ ክፍል

አዲስ እትም ዝግጁ ከሆነ እና LibreOffice ካልተሰናዳ ራሱ በራሱ እንዲያወርድ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ እነዚህ አንዱን:

ይህ LibreOffice ከተዘጋጀ ራሱ በራሱ ፋይሎችን እንዲያወርድ: ማውረድ ወዲያውኑ ይጀምራል: ንግግሩን ቢያሳንሱም ማውረዱን ይቀጥላል

ራሱ በራሱ ማውረጃ ከ ተሰናከለ: እርስዎ ማውረድ በ እጅ ማስጀመር ይችላሉ

ምንም ማሻሻያ ካልተገኘ: ንግግሩን ይዝጉ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

የ አስተዳዳሪ መብት ፍቃድ ያስፈልጋል ለማሻሻል LibreOffice.


Please support us!