LibreOffice 7.3 እርዳታ
መክፈቻ የ ብዙሀን መገናኛ ማጫወቻ መስኮት እርስዎ በ ቅድመ እይታ የሚያዩበት ሙቪ እና ድምፅ ፋይሎች እንዲሁም የሚያስገቡበት እነዚህን ፋይሎች ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
የ ብዙሀን መገናኛ ማጫወቻ በርካታ አይነት የ መገናኛ አቀራረብ ይደግፋል: እርስዎ የ መገናኛ ፋይሎች ከ ብዙሀን መገናኛ ማጫወቻ ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ማስገባት ይችላሉ
የ ሙቪ ፋይል ወይንም የ ድምፅ ፋይል መክፈቻ እርስዎ በ ቅድመ እይታ ማየት የሚፈልጉትን
የ አሁኑን ሙቪ ፋይል ወይንም ድምፅ እንደ መገናኛ እቃ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ
የ አሁኑን ፋይል ማጫወቻ
የ አሁኑን ፋይል በ ድጋሚ ማጫወቻ ማስቆሚያ ወይንም መቀጠያ
የ አሁኑን ፋይል በ ድጋሚ ማጫወቻ ማስቆሚያ
የ ተመረጠውን የ ድምፅ ፋይል በ ድጋሚ ማጫወቻ
ድምፅ ማብሪያ ወይንም ማጥፊያ
መጠን ማስተካከያ
በ ድጋሚ የሚጫወተውን ሙቪ መጠን ማስተካከያ
በ ፋይል ውስጥ የ ተለያየ ቦታ ማንቀሳቀሻ