መጋጠሚያ

የ መጋጠሚያ ባህሪዎች ማሳያ ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose View - Grid and Helplines.


መጋጠሚያ ማሳያ

የ መጋጠሚያ መስመሮች ማሳያ ወይንም መደበቂያ እርስዎ መጠቀም የሚችሉበት እቃዎችን ለማሰለፍ እንደ ንድፍ ያሉ በ ገጽ ውስጥ

መጋጠሚያው ላይ መቁረጫ

ራሱ በራሱ ማሰለፊያ እቃዎችን በ ቁመት እና በ አግድም መጋጠሚያ መስመሮች ላይ: ይህን ገጽታ ለ መሻር: ተጭነው ይያዙ የ እቃ በሚጎትቱ ጊዜ

መጋጠሚያ ወደ ፊት

በ ተንሸራታች ወይንም ገጽ ላይ የ መጋጠሚያ መስመሮች ከ እቃው ፊት ለ ፊት ማሳያ

የ መጋጠሚያ ቀለም ማሰናጃ በ - LibreOffice - የ መተግበሪያ ቀለሞች

Please support us!