አዳራሽ

መክፈቻ የ አዳራሽ ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት ምስሎች እና ድምፆች ናሙና ለማስገባት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

እርስዎ ማሳየት ይችላሉ የ አዳራሽ እንደ ምልክቶች: ወይንም ምልክቶች ከ አርእስት እና ከ መረጃ መንገድ ጋር

በቅርብ ማሳያ ወይንም በርቀት ማሳያ በ ነጠላ እቃ ላይ በ አዳራሽ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ እቃው ላይ: ወይንም እቃውን ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ ክፍተት ማስገቢያውን

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...


የ ገጽታዎች ዝርዝር በ ግራ በኩል ነው በ አዳራሽ . ይጫኑ ገጽታውን እቃዎች ለ መመልከት ከ ገጽታ ጋር የተዛመዱ

ለማስገባት ከ አዳራሽ እቃዎች: እቃ ይምረጡ እና ከዛ ወደ ሰነድ ውስጥ ይጎትቱ

እቃዎችን ከ አዳራሽ ውስጥ ማስገቢያ

ንድፎችን ከ አዳራሽ ኮፒ ማድረጊያ

Adding Graphics to the Gallery

አዲስ ፋይል ወደ አዳራሽ መጨመሪያ

ፋይል ለ መጨመር ወደ አዳራሽ በ ቀኝ-ይጫኑ በ ገጽታ ላይ እና ይምረጡ ባህሪዎች ይጫኑ የ ፋይሎች tab, እና ከዛ ይጫኑ መጨመሪያ እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ እቃ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ተጭነው ይያዙ እና ይልቀቁት በ አዳራሽ መስኮት ውስጥ

አዲስ ገጽታ

አዲስ ገጽታ መጨመሪያ ወደ አዳራሽ እና እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ፋይሎች ለ ማካተት ወደ ገጽታ ውስጥ

ወደሚቀጥለው ትእዛዝ ጋር ለ መድረስ በ ቀኝ-ይጫኑ ገስታውን ከ አዳራሽ:

ማጥፊያ

አሁን የ ተመረጠውን ማጥፊያ: በርካታ እቃዎች ተመርጠው ከሆነ: ሁሉም ይጠፋሉ: አብዛኛውን ጊዜ የ ማረጋገጫ ጥያቄ ይታያል እቃው ከ መጥፋቱ በፊት

እቃው አንድም ጥፍቷል ከ ዳታ አቅራቢው ጋር ወይንም እቃ ማሳያው ተወግዷል: እንደ አገባብ ሁኔታው ይለያያል

እርስዎ ከ መረጡ ማጥፊያ አዳራሽ ውስጥ እያሉ: ማስገቢያው ይጠፋል ከ አዳራሽ ውስጥ: ነገር ግን ፋይሉ አይጠፋም እንደ ነበረ ይቆያል

እንደገና መሰየሚያ

የ ተመረጠውን እቃ እንደገና መሰየሚያ ማስቻያ እርስዎ ከ መረጡ በኋላ እንደገና መሰየሚያ ስሙ ይመረጣል እና አዲስ ስም ማስገባት ይቻላል በ ቀጥታ: የ ቀስት ቁልፎችን ይጠቀሙ መጠቆሚያውን ለ ማሰናዳት በ መጀመሪያ ወይንም በ መጨረሻ ስሙ በኩል ለማጥፋት ወይንም ለ መጨመር በ ስሙ ላይ ወይንም መጠቆሚያውን ለ ማስተካከል በሚፈልጉት ቦታ ላይ:

ማሻሻያ

ማሻሻያውን በ መስኮት ውስጥ መመልከቻ ወይንም በ ተመረጠው እቃ ውስጥ

ባህሪዎች

ባህሪዎች (ገጽታዎች) ንግግር የያዛቸው የሚከተሉትን tab ገጾች ነው:

ባጠቃላይ

ባጠቃላይ tab ገጽ ዝርዝር ለ አሁኑ ገጽታ የ ባጠቃላይ ባህሪዎች ነው

ፋይሎች

Adds new files to the selected theme.

ማስገቢያ

መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር ከ አዳራሽ ውስጥ እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት ከ ኮፒ እና አገናኝ የ ተመረጠው አዳራሽ እቃ ኮፒ ይደረጋል ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ወይንም አገናኝ ይፈጠራል

warning

እርስዎ እቃ ከ መረጡ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ከዛ አዲስ ማስገቢያ ይቀይራል የ ተመረጠውን እቃ


ቅድመ እይታ

የ ተመረጠው አካል ከ አዳራሽ ውስጥ በ ከፍተኛ መጠን ይታያል: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ቅድመ እይታ ላይ በ መደበኛ መጠን መመልከቻ ለማየት በ አዳራሽ ውስጥ

Please support us!