LibreOffice 24.8 እርዳታ
Click the Check for Updates button in the Extensions dialog to check for online updates for all installed extensions. To check for online updates for only the selected extension, right-click to open the context menu, then choose Update.
እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ
ቁልፍ ወይንም ይምረጡ የ ትእዛዝ: የ ተጨማሪ ማሻሻያ ንግግር ይታያል እና የ ዝግጁ የ ሆነ ማሻሻያ መፈለጊያ ወዲያውኑ ይጀምራልማሻሻያ በሚፈልግበት ጊዜ: ለ እርስዎ ሂደቱን መጠቆሚያ ይታያል: ትንሽ ይጠብቁ መልእክት አስኪታይ በ ንግግር ውስጥ: ወይንም ይጫኑ መሰረዣ ከ ማሻሻያ መፈለጊያው ለ መውጣት
ምንም ማሻሻያ ካልተገኘ: መልእክት ይታያል በ ንግግር ውስጥ ማሻሻያ እንደሌለ: ንግግሩን ይዝጉ
ማሻሻያ ከ ተገኘ: ማሻሻያው ራሱ በራሱ ይገጠማል ወይንም እርስዎ መልስ መስጠት አለብዎት ለ አንዳንድ ተግባሮች:
የ ተጨማሪዎች ማሻሻያ ንግግር መያዝ ይችላል ማስገቢያዎች ሊመረጡ ይችላሉ እና ራሱ በራሱ ማሻሻያ መፈጸም አይቻልም
ጥገኞች በ ሙሉ አልተሟሉም (ማሻሻያው ተጨማሪ ወይንም አዲስ ፋይሎች መገጠም አለባቸው)
Insufficient user rights (the Extensions dialog was started from the menu, but shared extensions can only be modified when LibreOffice does not run, and only by a user with appropriate rights). See Extensions dialog for details.
በ እጅ ማሻሻል ያስፈልጋል
እርስዎ መግጠሚያውን በሚጫኑ ጊዜ የ መግጠሚያ እና የ ማውረጃ ንግግር ይታያል
ሁሉም ተጨማሪዎች በ ቀጥታ ሊወርዱ የሚችሉ አሁን ይወርዳሉ: ሂደቱ በ ማውረጃ እና በ መግጠሚያ ንግግር ውስጥ ይታያል: ተጨማሪ ማውረድ ካልተቻለ መልእክት ለ እርስዎ ይታያል: ተግባሩ ለ ሌሎች ቀሪዎቹ ተጨማሪዎች ይቀጥላል
Some extensions may be marked with the phrase “browser-based update”. These extensions cannot be downloaded by the Extensions dialog. A web browser must be opened to download the extension update from a particular web site. That site may require several more user interaction to download the extension. After downloading you must install the extension manually, for example by double-clicking the extension's icon in a file browser.
For extensions marked as “browser-based update”, the Extensions dialog will open your web browser on the respective web site. This happens when you close the dialog, after downloading any other extension updates. If there are no extensions which can be directly downloaded then the web browser is started immediately.
የ መጨረሻው ተጨማሪ ከ ወረደ በኋላ: መግጠሚያ ይጀምራል: መጀመሪያ ሁሉም የ ተገጠሙ ተጨማሪዎች ማሻሻያ ተሳክቶ ማውረድ ይቻላል: እና ማስወገድ: ከዛ የ ተጨማሪ ማሻሻያ ይገጠማል: ስህተት ከ ተፈጠረ: መልእክት ይታያል መግጠሙ እንዳልተሳካ: ነገር ግን ተግባሩ ይቀጥላል:
ሁሉም ማሻሻያ ከ ተፈጸመ የ ማውረድ እና የ መግጠም ንግግር ይታያል ተሳክቶ የጨረሰው: እርስዎ ማቋረጥ ይችላሉ የ ማውረድ እና የ መግጠም ሂደቱን በ መጫን: ማሻሻያ ማቋራጫ ቁልፍ
በ ነባር: የሚወርዱ ተጨማሪዎች ብቻ ይታያሉ በ ንግግር ውስጥ: ምልክት ያድርጉ ሁሉንም ማሻሻያ ማሳያ ሌሎች ተጨማሪዎች እና የ ስህተት መልእክቶች ለ መመልከት