የ ተላከ ፒዲኤፍ መፈረሚያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose File - Export As - Export as PDF, Digital Signatures tab.


የ ዲጂታል ፊርማዎች የሚጠቅሙት እርግጠኛ ለ መሆን ነው PDF የ ተፈጠረው በ ዋናው ደረሲ መሆኑን (ይህ ማለት እርስዎ) እና ሰነዱ አልተሻሻለም ከ ተፈረመ በኋላ

የ ተፈረመው PDF መላኪያ ይጠቀማል ለ ቁልፎች እና X.509 የ ምስክር ወረቀቶች ቀደም ብለው ተቀምጠዋል በ እርስዎ ነባር ቁልፍ ማስቀመጫ አካባቢ ወይንም የ smartcard.

በሚጠቀሙ ጊዜ የ smartcard, ቀደም ብሎ ተዋቅሯል ለ መጠቀም በ እርስዎ ቁልፍ ማስቀመጫ ውስጥ: ይህ ብዙ ጊዜ የሚሰራው በሚገጠም ጊዜ ነው የ smartcard ሶፍትዌር

ይህን የምስክር ወረቀት ይጠቀሙ የ PDF ሰነዶችን ዲጂታሊ ለመፈረም

እርስዎን የሚያስችለው የምስክር ወረቀት መጠቀም ነው ለ መፈረም ይህን PDF ለመላክ

ይምረጡ

መክፈቻ የ ምስክር ወረቀት መምረጫ ንግግር

ሁሉም የ ምስክር ወረቀቶች የ ተገኙት በ እርስዎ የ ተመረጠ ቁልፍ ውስጥ ይታያሉ: የ ቁልፍ ማጠራቀሚያው በ መግቢያ ቃል የሚጠበቅ ከሆነ: እርስዎ ይጠየቃሉ: በሚጠቀሙ ጊዜ በ smartcard የሚጠበቅ በ ፒን: እንዲሁም ይህን ይጠየቃሉ

ይምረጡ የ ምስክር ወረቀት ለ መጠቀም ለ ዲጂታል ፊርማ የ ተላከው PDF በ መጫን ተመሳሳይ መስመር: ከዛ ይጫኑ እሺ

ሁሉም ሌሎች ሜዳዎች በ ዲጂታል ፊርማ tab መድረስ የሚቻለው የ ምስክር ወረቀት ከ ተመረጠ በኋላ ነው

የ ምስክር ወረቀት የ መግቢያ ቃል

የ መግቢያ ቃል ያስገቡ ለ መእቀም ለ መጠበቅ የ ግል ቁልፍ የ ተዛመደ ከ ተመረጠው ምስክር ወረቀት ጋር ብዙ ጊዜ ይህ ቁልፍ የ መግቢያ ቃል ያስቀምጣል

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ቁልፍ ማጠራቀሚያ የ መግቢያ ቃል ቀደም ሲል ገብቷል በ ተመረጠው የ ምስክር ወረቀት ንግግር: ቁልፉ የሚጠራቀመው ቀደም ብሎ ተከፍቷል እና የ መግቢያ ቃል በ ድጋሚ አያስፈልግም: ነገር ግን ለ ጥንቃቄ ያስገቡ


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

በሚጠቀሙ ጊዜ የ smartcard, ያስገቡ ፒን እዚህ: አንዳንድ የ smartcard ሶፍትዌር ይጠይቅዎታል ፒን እንደገና ከ መፈረምዎት በፊት: ይህ ትንሽ አስቸጋሪ ነው: ነገር ግን smartcards የሚሰራው እንደዚህ ነው


አካባቢ: የ ግንኙነት መረጃ: ምክንያት

እነዚህ ሶስት ሜዳዎች እርስዎን የሚያስችለው በ ምርጫ ያስገቡ ተጨማሪ መረጃ ለ ዲጂታል ፊርማ የሚፈጸም ወደ ወደ PDF (የት: በማን: እና ለምን እንደ ተሰራ). ይህ ይጣበቃል ከ ተገቢው PDF ሜዳዎች ጋር እና ይታያል ለ ማንኛውም ተመልካች በ PDF. ውስጥ: እያንዳንዱ ወይንም ሁሉም ሶስት ሜዳዎች ባዶ ሊተዉ ይችላሉ

የ ሰአት ማህተም ባለስልጣን

እርስዎን መምረጥ ያስችሎታል በ ምርጫ የ ሰአት ማህተም ባለስልጣን (TSA) URL.

PDF በሚፈርሙ ጊዜ ሂደቱ ለ TSA ይጠቀማል ለ ማግኘት የ ዲጂታል ፊርማ የ ጊዜ ማህተም እና ከዛ የሚጣበቅ ከ ፊርማው ጋር: ይህ (RFC 3161) የ ጊዜ ማህተም የሚያስችለው ማንንም መመልከት ነው PDF ሰነድ በሚፈረም ጊዜ ለ ማረጋገጥ

ዝርዝር የ TSA URLs መምረጥ መጠገን የሚቻለው ከ - LibreOffice - ደህንነት - TSAs.

ምንም የ TSA URL ካልተመረጠ (ነባሩ), ፊርማው የ ጊዜ ማህተም አይኖረውም: ነገር ግን የ አሁኑን ጊዜ ከ እርስዎ ኮምፒዩተር ላይ ይጠቀማል

Please support us!