HTML import and export

When you export a file to an HTML document, the description and the user-defined file properties are included as META tags between the HEAD tags of the exported document. META tags are not displayed in a Web browser, and are used to include information, such as keywords for search engines on your Web page. To set the properties of the current document, choose File - Properties, click the Description or Custom Properties tabs, and then type the information you want.

የሚቀጥለው ፋይል ባህሪዎች ይቀየራሉ ወደ META tags እርስዎ በሚልኩ ጊዜ ፋይል እንደ HTML ሰነድ:

ODF Property

HTML Tags

Title

<አርእስት>

ጉዳዩ

<META NAME="CLASSIFICATION" CONTENT="Field Content">

ቁልፍ ቃላቶች

<META NAME="KEYWORDS" CONTENT="Field Content">

መግለጫ

<META NAME="DESCRIPTION" CONTENT="Field Content">

Custom Properties

<META NAME="Custom field name" CONTENT="Custom field content">


note

እርስዎ በሚያመጡ ጊዜ HTML የያዘ እነዚህን META tags, የ tags ይዞታዎች ይጨመራል ወደ ተመሳሳይ LibreOffice ፋይል ባህሪ ሳጥን ውስጥ


tip

ቁልፍ ቃሎች በ ኮማ (,) መለያየት አለባቸው: ቁልፍ ቃል ባዶ ክፍተት ባህሪዎች ወይንም በ ሴሚኮለን (;) መያዝ ይችላል


ጠቃሚ ምክር ማምጫ

እርስዎ በሚያመጡ ጊዜ የ HTML ሰነድ: የሚቀጥለው META tags ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ LibreOffice ሜዳዎች: <META HTTP-EQUIV="REFRESH"...> እና <META NAME="..." ...> ስም እኩል ይሆናል ከ ደራሲው: የ ተፈጠረው: የ ተቀየረው: የ ተቀየረው በ: መግለጫ: ቁልፍ ቃሎች: ወይንም መመደቢያ

Scripts, አስተያየቶች: እና META tags በ ቀጥታ ከ ፊት ለፊት ያለ ከ ሰንጠረዥ tag ይገባሉ በ መጀመሪያው ክፍል በ ሰንጠረዥ ውስጥ

Scripts እና META tags በ ራስጌ ውስጥ የ HTML ሰነዶች ይመጣሉ እና ይቀመጣሉ በ መጀመሪያው አንቀጽ በ ሰነድ ውስጥ

የ HTML tags ማምጫ ምርጫ ለማሰናዳት: ይምረጡ - መጫኛ/ማስቀመጫ - HTML ተስማሚ የ ታወቀ የ META tag አንዱን ይይዛል "HTTP-EQUIV" ወይንም "NAME", እና ይመጣል እንደ LibreOffice አስተያየት: የ ተለየው ነገር <META NAME="GENERATOR"...> የተተወው ነው

ጠቃሚ ምክር መላኪያ

አስተያየቶች እና script ሜዳዎች በ መጀመሪያው አንቀጽ በ ሰነድ ውስጥ ይላካሉ ወደ ራስጌ በ HTML ሰነድ ውስጥ: ሰነዱ በ ሰንጠረዥ የሚጀምር ከሆነ: የ መጀመሪያው አንቀጽ በ መጀመሪያው ክፍል ሰንጠረዥ ይላካል ወደ ራስጌ በ HTML ሰነድ ውስጥ

Please support us!