መዝገበ ቃላት ማስተካከያ ማረሚያ

መጨመሪያ እና ማጥፊያ ማስገቢያዎች የ ተጠቀሙትን ለ ሀንጉል/ሀንጃ መቀየሪያ

መጽሀፍ

እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን መዝገበ ቃላት ይምረጡ

ዋናው

ይምረጡ ማስገቢያ ለ አሁኑ መዝገበ ቃላት እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን: እርስዎ ከ ፈለጉ አዲስ ማስገቢያ በዚህ ሳጥን ውስጥ መጻፍ ይችላሉ ከ ዋናው ሳጥን ውስጥ ለማንቀሳቀስ ወደ መጀመሪያው የ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ በ ቀረበው ቦታ መሰረት: ይጫኑ ማስገቢያውን

አስተያየቶች (ከፍተኛ. 8)

ይጻፉ የ ቀረበውን መቀየሪያ ቃል ለ ተመረጠው ማስገቢያ በ ዋናው ሳጥን ውስጥ: የ መቀየሪያ ቃል መያዝ የሚችለው ስምንት ባህሪዎች ነው

አዲስ

የ አሁኑን መቀየሪያ ትርጉም ወደ መዝገበ ቃላቱ መጨመሪያ

ማጥፊያ

የ ተመረጠውን ማስገቢያ ማጥፊያ

Please support us!