LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ መግለጫ ምርጫ ለ ሀንጉል/ሀንጃ መቀየሪያ
ሁሉንም በ ተጠቃሚ-የተገለጹ መዝገበ ቃላቶች ዝርዝር: ከ መዝገበ ቃላት አጠገብ ያለውን ምልክት ማድረጊያ ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን: ከ መዝገበ ቃላት አጠገብ ያለውን ምልክት ማድረጊያ እርስዎ ያጽዱ መጠቀም የማይፈልጉትን
አዲስ የ መዝገበ ቃላት ንግግር ሳጥን መክፈቻ: እርስዎ አዲስ የ መዝገበ ቃላት የሚፈጥሩበት
ለ መዝገበ ቃላቱ ስም ያስገቡ አዲሱን መዝገበ ቃላት ለማሳየት በ ተጠቃሚ-የ ሚገለጽ መዝገበ ቃላት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ እሺ
መክፈቻ የ መዝገበ ቃላት ማረሚያ ንግግር እርስዎ ማረም የሚችሉት በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ መዝገበ ቃላት
የተመረጠውን በተጠቃሚ-የሚገለጽ መዝገበ ቃላት ማጥፊያ
ለ ሁሉም መዝገበ ቃላቶች ተጨማሪ ምርጫ መወሰኛ
መተው በኋላ የሚመጣ ቃል በስተ መጨረሻ በ ኮሪያን ቃሎች መዝገበ ቃላት ውስጥ ሲፈልጉ
የ መቀየሪያውን ጥቆማ እርስዎ ባለፈው የመረጡትን እንደ መጀመሪያ ማስገቢያ በ ዝርዝር ላይ ያሳያል
ራሱ በራሱ ቃሎች መቀየሪያ አንድ ቃል ብቻ መቀየሪያ የ ተጠቆመ ያለውን