LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ሙከራ ውጤት ዝርዝር ለ XML ማጣሪያ.
የ ሙከራው ውጤት ለ ማምጫ ወይንም ለ መላኪያ የ XSLT ዘዴ ወረቀት ይታያል በ XML ማጣሪያ ውጤጥ መስኮት ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ: እርስዎ ማረጋገጥ ይችላሉ የ ማጣሪያ ውጤት
ይዞታዎችን ማረጋገጫ የ XML ማጣሪያ ውጤት መስኮት
መስኮቱ ሁለት ቦታ ይከፈላል እና የ ማረጋገጫው ውጤት ከ ታችኛው ቦታ በኩል ይታያል