LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ፋይል መረጃ ማስገቢያ ወይንም ማረሚያ ለ XML ማጣሪያ .
ያስገቡ የ ሰነድ አይነት ለ XML ፋይል
የ ህዝብ ለዪ ይጠቀማል ማጣሪያውን ለማግኛ እርስዎ ፋይል በሚከፍቱ ጊዜ ማጣሪያውን ሳይወስኑ
ይጫኑ ለ መክፈት የ ፋይል ምርጫ ንግግር
ይህ የ መላኪያ ማጣሪያ ከሆነ: የ ፋይል ስም ያስገቡ ለ XSLT ዘዴ ወረቀት እርስዎ ለ መላኪያ መጠቀም የሚፈልጉትን
ይህ የ ማምጫ ማጣሪያ ከሆነ: የ ፋይል ስም ያስገቡ ለ XSLT ዘዴ ወረቀት እርስዎ ለ ማምጫ መጠቀም የሚፈልጉትን
እርስዎ ማምጣት የሚፈልክጉትን ቴምፕሌት ስም ያስገቡ: በ ቴምፕሌት: ውስጥ ዘዴዎች የሚገለጹት የ XML tags ለ ማሳየት ነው
የ ዳይሬክቶሪው መንገድ ቴምፕሌት ማካተት አለበት በ - LibreOffice - መንገድ እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ የ XML ፋይል ማጣሪያው ቴምፕሌት የያዘ: መጀመሪያ ቴምፕሌቱ ይከፈታል: በ ቴምፕሌት ውስጥ: እርስዎ ይወስኑ LibreOffice ዘዴዎች ለማሳየት የ XML tags በ XML ሰነድ ውስጥ