LibreOffice 25.2 እርዳታ
ማስገቢያ ወይንም ማረሚያ ባጠቃላይ መረጃ ለ XML ማጣሪያ.
በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እንዲታይ የሚፈልጉትን ስም ያስገቡ በ XML ማጣሪያ ማሰናጃ ንግግር ውስጥ: እርስዎ የ ተለየ ስም ማስገባት አለብዎት
መተግበሪያ ይምረጡ እንደ ማጣሪያ መጠቀም የሚፈልጉትን
እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን ስም ያስገቡ በ ፋይል አይነት ሳጥን በ ፋይል ንግግሮች ውስጥ: እርስዎ የ ተለየ ስም ማስገባት አለብዎት ለ ማጣሪያዎች ማምጫ: ስሙ ይታያል በ ፋይል አይነት ሳጥን በ መክፈቻ ንግግሮች ውስጥ: ማጣሪያዎች ለመላክ: ስሙ ይታያል በ ፋይል አቀራረብ ሳጥን ውስጥ በ መላኪያ ንግግሮች ውስጥ
የ ፋይል ተጨማሪ ያስገቡ ለ መጠቀም እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ ፋይል ማጣሪያ ሳይወስኑ LibreOffice የ ፋይል ተጨማሪ ይጠቀማል የትኛውን ማጣሪያ እንደሚጠቀም ለ መወሰን
አስተያየት ያስገቡ (በ ምርጫ).