LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎን ማስተካከል ያስችሎታል LibreOffice እቃ መደርደሪያ
የ መፈለጊያ ትእዛዝ ለ ማጥበብ ወደ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ሀረግ ያስገቡ
የ ትእዛዝ ምድብ ይምረጡ ወደ ታች-ከሚዘረገፍ ዝርዝር ውስጥ የ መፈለጊያ ትእዛዝ ለ መወሰን ወይንም ከ ታች በኩል ያለውን ዝርዝር ይሸብልሉ: የ ማክሮስ እና ዘዴዎች ትእዛዝ ከ ዝርዝር በ ታች በኩል ናቸው
የ መቀላቀያ መፈለጊያ ሀረግ ውጤት ማሳያ እና የሚፈለገው ተግባር ምድብ
የ ጽሁፍ ሳጥን የያዘው አቋራጭ መግለጫ ለ ተመረጠው ትእዛዝ ነው
የ እቃ መደርደሪያ የት እንደሚጣበቅ አካባቢ ይምረጡ: ከተያያዘ ከ LibreOffice ክፍል ጋር: የ እቃ መደርደሪያ ዝግጁ ይሆናል ለ ሁሉም ለ ተከፈቱ ፋይሎች በ ክፍሉ ውስጥ: ከ ፋይል ጋር ከ ተያያዘ: የ እቃ መደርደሪያ ዝግጁ ይሆናል ፋይሉ በሚከፈት እና ንቁ በሚሆን ጊዜ
የ እቃ መደርደሪያ ይምረጡ ማስተካከያ የሚፈጸምበት: አሁን የ ተሰናዳው ተግባር ከ ታች በኩል ባለው ሳጥን ውስጥ ይታያል
Click on the hamburger icon and then choose Add to add a new toolbar.
Click on the hamburger icon and then choose Delete to delete the toolbar.
እርስዎ ማጥፋት የሚችሉት ዝርዝር ማስተካከያ እና የ ዝርዝር ማስተካከያ ማስገቢያዎችን ነው
ይጫኑ በ ቀኝ ቀስት ቁልፍ ላይ ተግባር ለ መምረጥ በ ግራ በኩል ከሚታየው ሳጥን ውስጥ: እና ኮፒ ያድርጉ ወደ ቀኝ በኩል የሚታየው ሳጥን ውስጥ: ይህ ለ ተመረጠው እቃ መደርደሪያ ተግባር ይጨምራል
ይጫኑ በ ግራ ቀስት ቁልፍ ላይ የ ተመረጠውን ትእዛዝ ለ ማስወገድ ከ አሁኑ እቃ መደርደሪያ ውስጥ
ይጫኑ ቀስት ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች በ ቀኝ በኩል የ ተመረጠውን ትእዛዝ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ለ ማንቀሳቀስ: በ ዝርዝር ውስጥ የሚታየውን እቃ መደርደሪያ ትእዛዝ
እርስዎ መጎተት እና መጣል ይችላሉ የ ተመረጠውን ትእዛዝ እርስዎ ወደሚፈልጉት ቦታ ለ ማንቀሳቀስ
መለያያ ማስገቢያ : የ እቃ መደርደሪያ ማንበቢያውን ለ ማሻሻል መለያያ መጨመሪያ እና ትእዛዞችን በ ጉዳይ በ ቡድን ለማድረግ
እንደገና መሰየሚያ: ማስገቢያውን እንደገና መሰየሚያ
ምልክት መቀየሪያ : መክፈቻ የ ምልክት መቀየሪያ ንግግር እርስዎ መመደብ የሚችሉበት የ ተለየ ምልክት በ አሁኑ ትእዛዝ ውስጥ
ምልክት እንደ ነበር መመለሻ : ምልክት እንደ ነበር መመለሻ ወደ ነባሩ ምልክት
እንደ ነበር መመለሻ ነባር ትእዛዝ : እንደ ነበር መመለሻ ወደ ነባር ትእዛዝ
በ እቃ መደርደሪያ ውስጥ የ ተፈጸመውን ቀደም ያለ ለውጥ ሁሉንም ማጥፊያ