LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎን ማስተካከል ያስችሎታል LibreOffice ዝርዝር ለ ሁሉም ክፍሎች
እርስዎ አዲስ ትእዛዝ መጨመር: የ ነበረውን ትእዛዝ ማሻሻል: ወይንም ዝርዝር እቃዎችን እንደገና ማሰናዳት ይችላሉ: እርስዎ እንዲሁም ይችላሉ ትእዛዝ መፈጸም በ ማክሮስ እና ሁሉንም አይነት ዘደዎች በ ቀጥታ ወደ ዝርዝር ውስጥ መፈጸም ይችላሉ
የ መፈለጊያ ትእዛዝ ለ ማጥበብ ወደ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ሀረግ ያስገቡ
የ ዝርዝር ትእዛዝ ምድብ ይምረጡ ወደ ታች-ከሚዘረገፍ ዝርዝር ውስጥ የ መፈለጊያ ትእዛዝ ለ መወሰን ወይንም ከ ታች በኩል ያለውን ዝርዝር ይሸብልሉ: የ ማክሮስ እና ዘዴዎች ትእዛዝ ከ ዝርዝር በ ታች በኩል ናቸው
የ ጽሁፍ ሳጥን የያዘው አቋራጭ መግለጫ ለ ተመረጠው ትእዛዝ ነው
የ አገባብ ዝርዝር የት እንደሚጣበቅ አካባቢ ይምረጡ: ከተያያዘ ከ LibreOffice ክፍል ጋር: የ አገባብ ዝርዝር ዝግጁ ይሆናል ለ ሁሉም ለ ተከፈቱ ፋይሎች በ ክፍሉ ውስጥ: ከ ፋይል ጋር ከ ተያያዘ: የ አገባብ ዝርዝር ዝግጁ ይሆናል ፋይሉ በሚከፈት እና ንቁ በሚሆን ጊዜ
Select the Context Menu where the customization is to be applied.
Click on the left arrow button to remove the selected command from the current context menu.
ይጫኑ ቀስት ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች በ ቀኝ በኩል የ ተመረጠውን ትእዛዝ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ለ ማንቀሳቀስ: በ ዝርዝር አገባብ ውስጥ የሚታየውን ዝርዝር ትእዛዝ
እርስዎ መጎተት እና መጣል ይችላሉ የ ተመረጠውን ትእዛዝ እርስዎ ወደሚፈልጉት ቦታ ለ ማንቀሳቀስ
መለያያ ማስገቢያ : የ ዝርዝር ማንበቢያውን ለ ማሻሻል መለያያ መጨመሪያ እና ትእዛዞችን በ ጉዳይ በ ቡድን ለማድረግ
ንዑስ ዝርዝር ማስገቢያ : የ ንዑስ ዝርዝር ማስገቢያ: ለ አዲሱ ንዑስ ዝርዝር ስም ያስገቡ በ ንግግር ሳጥን ውስጥ: አዲሱ ንዑስ ዝርዝር ራሱ በራሱ ለ እትሙ ዝግጁ ይሆናል በ ዝርዝር ውስጥ
እንደገና መሰየሚያ: ማስገቢያውን እንደገና መሰየሚያ
በ ዝርዝር ውስጥ የ ተፈጸመውን ቀደም ያለ ለውጥ ሁሉንም ማጥፊያ