LibreOffice 7.6 እርዳታ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Tools - Customize - Menus tab, click the hamburger dropdown menu and choose Move.
የ ተመረጠውን ዝርዝር ማስገቢያ አንድ ደረጃ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ማንቀሳቀሻ በ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ የ ቀስት ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ
ይጫኑ ቀስት ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች በ ቀኝ በኩል የ ተመረጠውን ትእዛዝ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ለ ማንቀሳቀስ: በ ዝርዝር ውስጥ የሚታየውን ዝርዝር ትእዛዝ
እርስዎ መጎተት እና መጣል ይችላሉ የ ተመረጠውን ትእዛዝ እርስዎ ወደሚፈልጉት ቦታ ለ ማንቀሳቀስ
Please support us!