LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Tools - Customize - Menus tab, click the hamburger dropdown menu and choose Add.
ለ ዝርዝር ስም ያስገቡ: ለ መወሰን ፊደል በ ስም ውስጥ እንደ ማፍጠኛ ቁልፍ: ያስገቡ ቲልዴ (~) ከ ፊደሉ በፊት
Moves the selected menu entry up one position or down one position in the menu when you click the arrow buttons
ይጫኑ ቀስት ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች በ ቀኝ በኩል የ ተመረጠውን ትእዛዝ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ለ ማንቀሳቀስ: በ ዝርዝር ውስጥ የሚታየውን ዝርዝር ትእዛዝ
እርስዎ መጎተት እና መጣል ይችላሉ የ ተመረጠውን ትእዛዝ እርስዎ ወደሚፈልጉት ቦታ ለ ማንቀሳቀስ
Please support us!