ንድፎች

እርስዎ እንደ ነጥብ የ ተለያዩ ንድፎች በ ነጥብ መስጫ ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ ሊፈጽሙ የሚችሉትን ማሳያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Bullets and Numbering - Image tab.


ምርጫዎች

ይጫኑ እንደ ነጥብ መጠቀም የሚፈልጉት ንድፍ ላይ

ንድፎች አገናኝ

ካስቻሉ: ንድፎች የሚገቡት እንደ አገናኝ ነው: ካላስቻሉ ግን ንድፎች ከ ሰነዱ ጋር ይጣበቃሉ

Please support us!