LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ቢያንስ አንድ የ Smart Tag ተጨማሪዎች ከ ገጠሙ: ለ እርስዎ ይታያል የ Smart Tags ገጽ
Smart Tags እንዲገመገም እና እንዲታይ ማስቻያ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ሁሉም የ ተገጠሙ Smart Tags ማሳያ: Smart Tag ለማዋቀር: የ Smart Tag ስም ይምረጡ: እና ከዛ ይጫኑ ባህሪዎች ላይ: ሁሉንም Smart Tags ማዋቀር አይቻልም
Smart Tag ለማዋቀር: የ Smart Tag ስም ይምረጡ: እና ከዛ ይጫኑ ባህሪዎች ላይ: ሁሉም Smart Tags ማዋቀር ይቻላል