LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ አዘውትረው የሚጠቀሙበትን ቃላቶች ራሱ እንዲጨርስ ምርጫ ማሰናጃ
እርስዎ አዘውትረው የሚጠቀሙበትን ቃላቶች ያስቀምጣል: እና ራሱ በራሱ ቃሉን ይጨርሳል እርስዎ ሶስት ፊደሎች ከጻፉ በኋላ ተመሳሳይ ሆኖ ቃላቱ ከ ተገኘ
እርስዎ ከ ቃላት በኋላ ስርአተ ነጥብ ካላስገቡ ራሱ LibreOffice ክፍተት ቦታ ይጨምራል ክፍተቱ የሚጨመረው እርስዎ የሚቀጥለውን ቃል መጻፍ ሲጀምሩ ነው
የ ተጨረሰውን ቃል እንደ እርዳታ ምክር ማሳያ
አዘውትረው የሚጠቀሙትን ቃላቶች ወደ ዝርዝር ውስጥ መጨመሪያ: ቃል ከ ቃል መጨረሻ ውስጥ ለ ማስወገድ: ቃሉን ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያውን ማጥፊያ
ይህን በሚያስችሉ ጊዜ: ዝርዝሩ ይጸዳል የ አሁኑን ሰነድ በሚዘጉ ጊዜ: በሚሰናከል ጊዜ የ አሁኑን ቃላት መጨረሻ ዝርዝር ዝግጁ ይሆናል ለ ሌሎች ሰነዶች: እርስዎ የ አሁኑን ሰነድ ከ ዘጉ በኋላ: ዝርዝሩ ዝግጁ ይሆናል እርስዎ እስከሚወጡ ድረስ LibreOffice.
እርስዎ ቁልፍ ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን ራሱ በራሱ ቃል በሚጨርስ ጊዜ ለ መቀበል የሚጠቀሙበት
የ ቃል መጨረሻውን መቀበል ካልፈለጉ Esc ይጫኑ
አነስተኛ የ ቃል እርዝመት ያስገቡ ቃል ብቁ የሚሆንበት ለ ቃላት መጨረሻ ገጽታ
ከፍተኛ የ ቃል እርዝመት ያስገቡ እርስዎ ቃል ማስቀመጥ የሚፈልጉትን ለ ቃላት መጨረሻ ዝርዝር
የ ተሰበሰቡት ቃላቶች ዝርዝር: እነዚህ ቃላቶች ዋጋ የሚኖራቸው የ አሁኑን ሰነድ እስከሚዘጉ ድረስ ነው: ዝርዝሩን ዝግጁ ለማድረግ ለ ሌሎች ሰንዶች በ አሁኑ ክፍለ ጊዜ: ያሰናክሉ "ሰነዱን በሚዘጉ ጊዘ: ቃላቶቹን ያስወግዱ የ ተሰበሰበውን ከ ራሱ ከ ዝርዝር ውስጥ"
ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ ምርጫ ካስቻሉ: በ ፊደል ማረሚያ የሚታወቁ ቃላቶች ብቻ ይሰበሰባሉ
የ ተመረጠውን ቃል ወይንም ቃሎች ከ ቃል መጨረሻ ዝርዝር ውስጥ ማስወገጃ