LibreOffice 24.2 እርዳታ
እዚህ ዝርዝር ጋር ለመድረስ: በ ቀኝ-ይጫኑ በትክክል ያልተጻፈው ቃል ላይ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: በትክክል ያልተጻፈውን ቃል ለ መመልከት: ይምረጡ መሳሪያዎች - ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ
ይጫኑ በ ቃሉ ላይ ለ መቀየር የደመቀውን ቃል: ይጠቀሙ በራሱ አራሚ ንዑስ ዝርዝር በ ቋሚነት ለ መቀየር
Opens the Spelling dialog.
የ ደመቀውን ቃል በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ መዝገበ ቃላት ውስጥ መጨመሪያ
በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ሁሉንም የ ደመቁ ቃላቶች ሁኔታዎች መተው
ሁልጊዜ የ ደመቀ ቃል ለ መቀየር: ይጫኑ ቃሉን ከ ዝርዝር ውስጥ: የ ቃሉ ማጣመሪያ ይቀመጣል በ መቀየሪያ ሰንጠረዥ ውስጥ ከ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ - መቀየሪያ
የ ቋንቋ ማሰናጃውን ይቀይሩ ለ ደመቀው ቃል: ቃሉ በሌላ መዝገበ ቃላት ውስጥ ይገኝ እንደሆን
የ ቋንቋ ማሰናጃውን ይቀይሩ ለ አንቀጽ የ ደመቀውን ቃል ለያዘው: ቃሉ በሌላ መዝገበ ቃላት ውስጥ ይገኝ እንደሆን