Thesaurus

የ ንግግር ሳጥን መክፈቻ ለ መቀየር የ አሁኑን ቃል በ ተመሳሳይ ወይንም በ ተዛመደው ደንብ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the menu bar:

Choose Tools - Thesaurus.

From the tabbed interface:

Choose Review - Thesaurus.

On the Review menu of the Review tab, choose Thesaurus.

From toolbars:

Icon Thesaurus

Thesaurus

From the keyboard:

+ F7


warning

የ ተመሳሳይ ድጋፍ ለ ሁሉም ቋንቋዎች ዝግጁ አይደለም


የ አሁኑ ቃል

የ አሁኑን ቃል ማሳያ: ውቀይንም የ ተዛመደውን ደንብ እርስዎ የ መረጡትን ሁለት ጊዜ-በመጫን በ መስመር ላይ ከ አማራጭ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም በ ቀጥታ ጽሁፍ መጻፍ ይችላሉ ወደ እዚህ ሳጥን ውስጥ የ እርስዎን ጽሁፍ ለ መፈለግ

ቀስት በ ግራ

እንደገና መጥሪያ ቀደም ያለውን ይዞታዎች ለ "አሁኑ ቃል" ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

አማራጮች

ይጫኑ ማስገቢያ ውስጥ በ አማራጭ ዝርዝር ውስጥ ኮፒ ለማድረግ የ ተዛመደውን ደንብ ወደ "መቀየሪያ በ" ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ማስገቢያ ላይ ኮፒ ለማድረግ የ ተዛመደውን ደንብ ወደ "የ አሁኑ ቃል" ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: እና ለ መፈለግ ደንቡን ወይንም ቃሉን

መቀየሪያ በ

እነዚህ ቃል ወይንም ቃሎች "መቀየሪያ በ" ጽሁፍ ሳጥን ዋናውን ቃል ይቀይራሉ በ ሰነድ ውስጥ እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ መቀየሪያ ቁልፍ: እርስዎ እንዲሁም መጻፍ ይችላሉ ጽሁፍ በ ቀጥታ በዚህ ሳጥን ውስጥ

ቋንቋ

ይምረጡ ቋንቋ ለ ተመሳሳይ እርስዎ መግጠም ይችላሉ ቋንቋዎች ከ ተመሳሳይ መጻህፍት ቤት ጋር ከ ተጨማሪዎች ድህረ ገጽ

Please support us!