LibreOffice 7.6 እርዳታ
ማረሚያ የ ቻይንኛ መቀየሪያ ደንቦች
እርስዎ ይህን ንግግር መጠቀም ይችላሉ ለማረም: ለ መጨመር: ወይንም ማስገቢያዎች ለ ማጥፋት ከ መቀየሪያ መዝገበ ቃላት ውስጥ: የ ፋይል መንገድ ስም ለ መቀየሪያ መዝገበ ቃላት user/wordbook/commonterms.ctd. ነው: እርስዎ ማጥፋት አይችሉም ነበር ማስገቢያዎች በዚህ ፋይል ውስጥ
መቀየሪያ የ ተለመደ ቻይንኛ ወደ ቀላል ቻይንኛ
መቀየሪያ ቀላል ቻይንኛ ወደ የ ተለመደ ቻይንኛ
ራሱ በራሱ የ ካርታ አቅጣጫ መገልበጫ ወደ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ ላስገቡት ለ እያንዳንዱ ማሻሻያ
ጽሁፍ ያስገቡ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን በ ካርታው ደንብ መሰረት
ጽሁፍ ያስገቡ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን በ ደንቡ መሰረት
የ ተመረጠውን ደንብ ክፍል መግለጫ
ደንብ መጨመሪያ ወደ መዝገበ ቃላት: ደንቡ በ መዝገበ ቃላቱ ውስጥ ቀደም ብሎ ከ ነበረ: አዲሱ ደንብ ደንቡን ይከተላል
የ ተሻሻለውን የ ዳታቤዝ ፋይል ማስገቢያ ማስቀመጫ
የ ተመረጠውን በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ማስገቢያ ማስወገጃ ከ መዝገበ ቃላት ውስጥ