LibreOffice 24.8 እርዳታ
ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ የ ገጽታ ክፍል ባህሪ ማሰናጃ: ይህ ገጽታ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በ ተመረጠው እቃ ላይ የ ገጽታ ክፍል ከ ፈጸሙ በኋላ ነው: በፍጥነት የ ገጽታ ክፍል ለ መፈጸም ወደ ተመረጠው እቃ: ይክፈቱ አዳራሽ ተጭነው ይያዙ Shift+ እና ከዛ ይጎትቱ ምስል ወደ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ
Textures
የ ገጽታ ባህሪዎች ማሰናጃ
የ ገጽታ ቀለም ባህሪዎች ማሰናጃ
ገጽታውን ወደ ጥቁር እና ነጭ መቀየሪያ
ጥቁር & ነጭ
ገጽታውን ወደ ቀለም መቀየሪያ
ቀለም
ጥላ ማሳያ ወይንም መደበቂያ
ገጽታ ያለ ጥላ መፈጸሚያ
ገጽታ ብቻ
ገጽታ ከ ጥላ ጋር መፈጸሚያ: ለ መግለጽ የ ጥላ ምርጫ ለ ገጽታ: ይጫኑ የ ጥላ ቁልፍ በዚህ ንግግር ውስጥ
ጨርቅ እና ጥላ
የ ገጽታ ባህሪዎች ማሳያ ምርጫ ማሰናጃ
በ እቃው መጠን እና ቅርጽ መሰረት ባደረገ ገጽታውን ራሱ በራሱ ማስተካከያ
የተወሰነ-እቃ
በ አግድም አክሲስ አጓዳኝ ገጽታ መፈጸሚያ
አጓዳኝ
መጠቅለያ በ አግድም አክሲስ ገጽታ ንድፍ በ ስፌር ዙሪያ
ክብ
ይጫኑ ተገቢውን ቁልፍ ለ መግለጽ ገጽታ ለ እቃ ለ Y አክሲስ
ራሱ በራሱ የ እቃውን ገጽታ መሰረት ባደረገ መጠን እና ቅርጽ ማስተካከያ
የተወሰነ-እቃ
በ ቁመት አክሲስ አጓዳኝ ገጽታ መፈጸሚያ
አጓዳኝ
መጠቅለያ በ ቁመት አክሲስ ገጽታ ንድፍ በ ስፌር ዙሪያ
ክብ
Filters out some of the 'noise' that can occur when you apply a texture to a 3D object.
Blurs the texture slightly to remove unwanted speckles.
ማጣሪያ ማብሪያ/ማጥፊያ