LibreOffice 25.8 እርዳታ
ይህ ክፍል የ ያዘው መረጃ ስለ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዦች መቃኛ እና ማረሚያ ነው
እርስዎ የ ዳታ ምንጭ መቃኛ መጠቀም አይችሉም በ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ በ ተከፈተ የ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ
ለ ዳታ ምንጭ መቃኛ ትእዛዞች የሚገኙት በ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ እና በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ነው
መዝገብ ለ መምረጥ ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ: ይጫኑ በ ረድፍ ራስጌ ላይ: ወይንም ይጫኑ የ ረድፍ ራስጌ: እና ከዛ የ ቀስት ቁልፎች ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ይጠቀሙ
የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚገልጸው እንዴት እንደሚመርጡ ነው እያንዳንዱን አካላቶች ከ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ:
| ምርጫዎች | ተግባር | 
|---|---|
| መዝገብ | የ ረድፍ ራስጌ ይጫኑ | 
| በርካታ መዝገቦች ወይንም በ ምርጫ ማስወገጃ | ተጭነው ይያዙ እና ይጫኑ የ ረድፉን ራስጌ | 
| አምድ | የ አምድ ራስጌ ይጫኑ | 
| የ ዳታ ሜዳ | የ ዳታ ሜዳ ይጫኑ | 
| ጠቅላላ ገጹ | ይጫኑ በ ረድፍ ራስጌ የ አምድ ራስጌዎች ውስጥ | 
እርስዎን ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ መዝገቦችን ማረም: መጨመር: ወይንም ማጥፋት ያስችሎታል
እርስዎ መዝገቦች መቁረጥ: ኮፒ ማድረግ እና መለጠፍ ይችላሉ ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ: የ ዳታ ምንጭ መቃኛ እንዲሁም መዝገቦችን መጎተት እና መጣል ይደግፋል: ወይንም ጽሁፍ እና ቁጥሮች ከ ሌሎች LibreOffice ፋይሎች ውስጥ
እርስዎ መጎተት እና መጣል አይችሉም ወደ አዎ/አይ binary: ምስል: ወይንም የ መቁጠሪያ ሰንጠረዥ ሜዳዎች
መጎተት እና መጣል የሚሰራው ለ ማረሚያ ዘዴ ብቻ ነው
ይጠቀሙ የ ፎርም መቃኛ መደርደሪያ ከ ታች በኩል ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ ለ መቃኘት በ ተለያዩ መዝገቦች ውስጥ
በ ሰንጠረዥ ውስጥ ወደ መጀመሪያው መዝገብ መሄጃ
በ ሰንጠረዡ ውስጥ ቀደም ወዳለው መዝገብ መሄጃ
እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን የ መዝገብ ቁጥር ይጻፉ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያውን
በ ሰንጠረዡ ውስጥ ወደሚቀጥለው መዝገብ መሄጃ
በ ሰንጠረዡ ውስጥ ወደ መጨረሻው መዝገብ መሄጃ.
ወደ አሁኑ ሰንጠረዥ አዲስ መዝገብ ማስገቢያ መዝገብ ለ መፍጠር: ይጫኑ ኮከብ (*) ቁልፍ ከ ሰንጠረዡ ከ ታች በኩል የሚታየውን: ባዶ ረድፍ ይጨመራል ከ ሰንጠረዡ በ ታች በኩል
የ መዝገብ ቁጥር ማሳያ: ለምሳሌ: "መዝገብ 7 ከ 9(2)" የሚያሳየው ሁለት መዝገቦች (2) ተመርጠዋል በ ሰንጠረዥ 9 መዝገቦች ከያዘ ውስጥ: እና መጠቆሚያው በ መዝገብ ቁጥር 7. ውስጥ ነው
የ ሰንጠረዥ አቀራረብ ጋር ለ መድረስ በ ቀኝ-ይጫኑ የ አምድ ራስጌ ወይንም የ ረድፍ ራስጌ