LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አሁኑን ክፍል ወይንም የ ተመረጡትን ክፍሎች ይዞታዎች ማሰለፊያ ምርጫ ማሰናጃ
ይምረጡ የ አግድም ማሰለፊያ ምርጫ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን ወደ ክፍል ይዞታዎች ውስጥ
ቁጥሮችን በ ቀኝ እና ጽሁፍ በ ግራ ማሰለፊያ
የ ነባር ምርጫ ከተመረጠ: ቁጥሮች በ ቀኝ ይሰለፋሉ እና ጽሁፍ በ ግራ-እኩል ይካፈላል
የ ክፍሉን ይዞታዎች ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የ ክፍሉ ድንበሮች ማሰለፊያ
የ ክፍል ይዞታዎች መድገሚያ (ቁጥር እና ጽሁፍ) የሚታየው የ ክፍሉ መጠን እስኪሞላ ድረስ: ይህ ገጽታ የ መስመር መጨረሻ ላለው ጽሁፍ አይሰራም
ይዞታዎችን እኩል ማሰለፊያ በ ሁሉም ክፍል ውስጥ: የተለየ እኩል ማካፈልየ ጽሁፍ መጨረሻ መስመር እኩል ማካፈያ
እርስዎ ባስገቡት መጠን መሰረት የ ክፍሉን ጠርዝ በ ግራ በኩል ማስረጊያ
ይምረጡ የ ቁመት ማሰለፊያ ምርጫ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን ወደ ክፍል ይዞታዎች ውስጥ
የ ክፍል ይዞታዎች በ ክፍሉ ከ ታች በኩል ማሰለፊያ
የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ በላይ ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ
የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ በታች ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ
በ ክፍሉ ውስጥ ያሉትን ይዞታዎች በ ቁመት መሀከል ማሰለፊያ
በ ክፍሉ ውስጥ ያሉትን ይዞታዎች ማሰለፊያ በ ክፍሉ ከ ላይ እና ከ ታች ድንበር ውስጥ
ተመሳሳይ እንደ እኩል ማካፈያ የ ጽሁፍ አቅጣጫ በ ቁመት ካልሆነ: ከዛ ተመሳሳይ ባህሪ ያሳያል: ከ አግድም ይልቅ ይሰራጫል ማሰናጃ: ይህ ማለት: የ መጨረሻው መስመር እኩል ይካፈላል
የ ክፍል ይዞታዎች የ ጽሁፍ አቅጣጫ ማሰናጃ
ይጫኑ በ መቆጣጠሪያው ላይ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ለ ማሰናዳት
Enter the rotation angle from 0 to 360 for the text in the selected cell(s).
የ ክፍል ጠርዝ ይወስኑ የ ሚዞረውን ጽሁፍ ለ መጻፍ
የ ጽሁፍ ተጨማሪ ከ ዝቅተኛ ክፍል ድንበር: የ ዞረውን ጽሁፍ ከ ታችኛው ክፍል ጠርዝ ወደ ውጪ መጻፊያ
የ ጽሁፍ ተጨማሪ ከ ከፍተኛ ክፍል ድንበር: የ ዞረውን ጽሁፍ ከ ከፍተኛ ክፍል ጠርዝ ወደ ውጪ መጻፊያ
የ ጽሁፍ ተጨማሪ በ ክፍሎች ውስጥ: የ ዞረውን ጽሁፍ በ ክፍል ውስጥ ብቻ መጻፊያ
ጽሁፍ በ ቁመት ማሰለፊያ
ይህ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ዝግጁ የሚሆነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ ካስቻሉ ነው: እና የ ጽሁፍ አቅጣጫ በ ቁመት ከ ተሰናዳ ነው የ እስያ ባህሪዎችን ማሰለፊያ አንድ ወደ ታች ከ ሌላው የ ተመረጠው ክፍል(ሎች). ክፍሉ ከ አንድ መስመር በላይ ጽሁፍ ከያዘ: መስመሮቹ ይቀየራሉ ወደ ጽሁፍ አምዶች እና ይዘጋጃሉ ከ ቀኝ ወደ ግራ: የ ምእራባውያን ባህሪዎች በ ተቀየረ ጽሁፍ ውስጥ 90 ዲግሪዎች ወደ ቀኝ በኩል ይዞራሉ: የ እስያ ባህሪዎች ግን አይዞሩም
በ ክፍል ውስጥ የ ጽሁፍ አቅጣጫ መወሰኛ
ጽሁፍ መጠቅለያ በ ሌላ መስመር ላይ በ ክፍል ድንበር ውስጥ: የ መስመር ቁጥር ይለያያል እንደ ክፍሉ ስፋት በ እጅ የ መስመር መጨረሻ ለ ማስገባት: ይጫኑ +Enter በ ክፍል ውስጥ
የ ቃላት ጭረት ማስቻያ ለ ጽሁፍ መጠቅለያ ወደሚቀጥለው መስመር
የ አሁኑን የ ፊደል መጠን መቀነሻ ስለዚህ ይዞታዎቹ በ ክፍሉ ልክ ይሆናሉ እና በ አሁኑ ክፍል ስፋት ልክ: እርስዎ መፈጸም አይችሉም ይህን ትእዛዝ ወደ ክፍል ውስጥ የ መስመር መጨረሻ ለያዘ