LibreOffice 7.6 እርዳታ
ቡድኖች የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቡድን ያደርጋሉ: ስለዚህ በቀላሉ ማንቀሳቀስ ወይንም ማቅረብ ይቻላል እንደ አንድ እቃ
እያንዳንዱን እቃ ለ ማረም ከ ቡድን ውስጥ: ይምረጡ ቡድን: በ ቀኝ-ይጫኑ: እና ከዛ ይምረጡ ወደ
እርስዎ ቡድን በሚያርሙ ጊዜ: የ ቡድኑ አካል ያልሆኑ እቃዎች ይፈዛሉ
ይጠቀሙ Tab እና Shift+Tab ለ መንቀሳቀስ ወደ ፊት እና ወደ ኋላ በ ቡድን እቃዎች ውስጥ
ከ ቡድን ውስጥ ለ መውጣት: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ