መጥሪያ

ለ ተመረጠው መጥሪያ ባህሪዎች ይወስኑ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Position and Size - Callout tab. This is only available for textbox callouts, not for custom shapes callouts.


የ ማስታወሻ ምልክት

እነዚህ መጥሪያዎች የ መጀመሪያው እትም ስጦታ ናቸው LibreOffice. እርስዎ የ እቃ መደርደሪያ ወይንም ዝርዝር ማስተካከል አለብዎት እነዚህን መጥሪያዎች ለማስገባት: አዲሱ እትም በርካታ የ መጥሪያ ቅርጾች ገጽታ በ ውስጡ ይዟል: ለምሳሌ: የ መጥሪያ እቃ መደርደሪያ  ምልክት እርስዎ ቅርጹን የሚመርጡበት


የ መጥሪያ ዘዴዎች

ይጫኑ የ መጥሪያ ዘዴ ለ ተመረጠው መጥሪያ መፈጸም የሚፈልጉትን

ክፍተት

በ መጥሪያ መስመር መጨረሻ እና በ መጥሪያ ሳጥን ውስጥ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ቦታ ያስገቡ

ተጨማሪ

የ መጥሪያ መስመር ማስፋት የሚፈልጉበትን ከ መጥሪያ ሳጥን አንጻር ያስገቡ

እርዝመት

እርዝመት ያስገቡ ለ መጥሪያ መስመር ክፍል የሚሰፋው ከ መጥሪያ ሳጥን እስከ መቀየሪያ ነጥብ ድረስ ያለውን መስመር

የ ማስታወሻ ምልክት

እርዝመት ሳጥን ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡ ነው የ አንግል አገናኝ መስመር መጥሪያ ዘዴ: እና ይተዉት የ አጥጋቢ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ያጽዱ


አጥጋቢ

ይጫኑ እዚህ ለማሳየት የ ነጠላ-አንግል መስመር በ አጥጋቢ ዘዴ

Please support us!