LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ተመረጠውን እቃ ማዞሪያ
የ ተመረጠው እቃ ዞሯል በ ፒቮት ነጥብ አካባቢ እርስዎ በ ወሰኑት መሰረት: ነባር ፒቮት ነጥብ የ እቃው መሀከል ነው
እርስዎ የ ፒቮት ነጥብ አካባቢ ከ እቃው ድንበሮች በጣም እሩቅ ካሰናዱ እቃው ከ ገጽ ውጪ ይዞራል
ያስገቡ የ አግድም እርዝመት ከ ገጽ የ ግራ ጠርዝ እስከ ፒቮት ነጥብ ድረስ
ያስገቡ የ አግድም እርዝመት ከ ገጽ የ ግራ ጠርዝ እስከ ፒቮት ነጥብ ድረስ
ይጫኑ እርስዎ ፒቮት ነጥብ ማስቆም የሚፈልጉበትን ቦታ
የ ተመረጠውን እቃ ለማዞር የ ዲግሪዎች ቁጥር ይወስኑ ወይንም ይጫኑ በ ማዞሪያ መጋጠሚያ ላይ
የ ተመረጠውን እቃ ለማዞር የ ዲግሪዎች ቁጥር ያስገቡ
ይጫኑ የ ተወሰነ የ ማዞሪያ አንግል ያለ ቀሪ የሚያካፍል 45 ዲግሪዎች