LibreOffice 7.6 እርዳታ
በ ተመረጠው መሳያ ወይንም የ ጽሁፍ እቃ የ ማስቆሚያ ባህሪዎች እቅድ ማሰናጃ
ጽሁፍ የሚቀመጠው ከ ጠርዞች አንጻር ነው በ መሳያ ወይንም በ ጽሁፍ እቃ ውስጥ
የ እቃውን ስፋት ማስፊያ በ ጽሁፉ ስፋት ልክ: እቃው አነስተኛ ከሆነ ከ ጽሁፉ
የ እቃውን እርዝመት ማስፊያ በ ጽሁፉ እርዝመት ልክ: እቃው አነስተኛ ከሆነ ከ ጽሁፉ
Resizes the text to fit the entire area of the drawing or text object. This control is available only when the other "fit" controls are not selected.
ለ ተመረጠው መሳያ እቃ የ ጽሁፍ ፍሰት ይስማማል ከ ቅርጹ ጋር ለ መመሳሰል
እርስዎ የ ጨመሩትን ጽሁፍ መጠቅለያ ሁለት ጊዜ-ከ ተጫኑ በኋላ በ ቅርጹ ልክ እንዲሆን ቅርጽ ማስተካከያ
እንደገና መመጠኛ ቅርጽ ማስተካከያ በ ጽሁፉ ልክ እንዲሆን እርስዎ ባስገቡት በ ቅርጹ ላይ ሁለት ጊዜ-ከ ተጫኑ በኋላ
ይወስኑ የ ክፍተት መጠን እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ ጠርዞች እና በ መሳያ ወይንም በ ጽሁፍ እቃ እና በ ጽሁፍ ድንበር መካከል
ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ የ ግራ ጠርዝ እና በ ግራ የ ጽሁፍ ድንበር በኩል
ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ የ ቀኝ ጠርዝ እና በ ቀኝ የ ጽሁፍ ድንበር በኩል
ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ ከ ላይ ጠርዝ በኩል እና በ ጽሁፍ ድንበር በኩል
ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ገጽ ከ ታች ጠርዝ በኩል እና በ ጽሁፍ ድንበር በኩል
የ ማስቆሚያ አይነት ማሰናጃ እና የ ማስቆሚያ ቦታ
ይጫኑ እርስዎ ጽሁፍ ማስቆም የሚፈልጉበትን ቦታ
በ መሳያ እቃ ወይንም በ ጽሁፍ እቃመኡሉ ስፋት ልክ ጽሁፍ ማስቆሚያ