LibreOffice 25.2 እርዳታ
ለ ተመረጠው እቃ እርስዎ መፈጸም ለሚፈልጉት የ ግልጽነት ምርጫ ማሰናጃ
መፈጸም የሚፈልጉትን የ ግልጽነት አይነት ይወስኑ
የ ቀለም ግልጽነት ማጥፊያ ይህ በ ነባር የ ተሰናዳ ነው
የ ቀለም ግልጽነት ማብሪያ: ይምረጡ ከ ምርጫ: እና ከዛ ቁጥር ያስገቡ በ ሳጥን ውስጥ: ይህ 0% ማለት በ ውስጡ ብርሃን አያሳልፍም 100% ማለት በ ውስጡ ብርሃን ያሳልፋል
የ አሁኑ ቀለም መሙያ ግልጽነት ማስተካከያ: ያስገቡ ቁጥር በ 0% (ማለት በ ውስጡ ብርሃን አያሳልፍም) 100% (ማለት በ ውስጡ ብርሃን ያሳልፋል).
ወደ አሁኑ ቀለም መሙያ የ ግልጽነት ከፍታ መፈጸሚያ: ይህን ምርጫ ይምረጡ እና ከዛ የ ከፍታ ባህሪዎችን ያሰናዱ
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ግልጽነት አይነት ከፍታ ይምረጡ
የ አግድም ማካካሻ ለ ከፍታ ያስገቡ
የ ቁመት ማካካሻ ለ ከፍታ ያስገቡ
ለ ተመረጠው ከፍታ ማዞሪያ አንግል ያስገቡ
እርስዎ ለ ግልጽነትን ቦታ ማስተካከል የሚፈልጉበትን መጠን ያስገቡ: ነባር ዋጋ 0% ነው
የ ግልጽነት ዋጋ ያስገቡ ለ ከፍታው መጀመሪያ ነጥብ: 0% በ ውስጡ ምንም የማያሳልፍ 100% በሙሉ ግልጽ የሆነ
የ ግልጽነት ዋጋ ያስገቡ ለ ከፍታው መጨረሻ ነጥብ: 0% በ ውስጡ ምንም የማያሳልፍ 100% በሙሉ ግልጽ የሆነ
ይጠቀሙ የ ቅድመ እይታ መመልከቻ ለ እርስዎ ለውጦች የ ግልጽነት ውጤቶች ከ መፈጸምዎት በፊት ለ ተመረጠው እቃ ቀለም መሙያ