LibreOffice 24.8 እርዳታ
ለ ተመረጠው መሳያ እቃ ጥላ መጨመሪያ: እና የ ጥላ ባህሪዎች መግለጫ
እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን ጥላ ባህሪዎች ማሰናጃ
ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ ጥላ መጨመሪያ
እርስዎ ይጫኑ ጥላውን ማድረግ በሚፈልጉበት ቦታ
እርስዎ ያስገቡ ጥላው እንዲኖር የሚፈልጉበትን ቦታ እርቀት ለ ማካካስ ለ ተመረጠው እቃ
የ ጥላውን ቀለም ይምረጡ
ያስገቡ: በ ፐርሰንት ከ 0% (ማለት በ ውስጡ ብርሃን አያሳልፍም) 100% (ማለት በ ውስጡ ብርሃን ያሳልፋል) የ ጥላ ብርሃን ማሳለፊያ ለ መወሰን
ለ ተመረጠው እቃ ጥላ መጨመሪያ: እቃው ቀደም ብሎ ጥላ ከ ነበረው: ጥላው ይወገዳል: እርስዎ ይህን ምልክት ከ ተጫኑ ምንም እቃ ሳይመረጥ: ጥላው የሚጨመረው እርስዎ ለሚስሉት ለሚቀጥለው እቃ ይሆናል:
ጥላ