LibreOffice 24.8 እርዳታ
Set the properties of a hatching pattern, or save a new hatching pattern.
ዝግጁ የ hatching ንድፎች: እርስዎ ማሻሻል ወይንም መፍጠር ይችላሉ የ ራስዎትን hatching ንድፎች
To rename a hatching pattern, select the pattern, right-click and choose
. To delete a hatching pattern, select the pattern, right-click and choose .ወደ አሁኑ ዝርዝር ውስጥ hatching ማስተካከያ መጨመሪያ: የ እርስዎን hatching ባህሪዎች ይወስኑ: እና ከዛ ይጫኑ ይህን ቁልፍ
የ አሁኑን hatching ባህሪዎች ወደ ተመረጠው hatching መፈጸሚያ: እርስዎ ከ ፈለጉ ድግግሞሹን በ ሌላ ስም ማስቀመጥ ይችላሉ
የ hatching ምሳሌ መግለጫ ወይንም ማሻሻያ
እርስዎ በ hatch መስመሮች መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን የ ክፍተት መጠን እዚህ ያስገቡ
እርስዎ ለ hatch መስመሮች ማዞሪያ እንዲኖር የሚፈልጉትን የ አንግል መጠን እዚህ ያስገቡ ወይንም ይጫኑ በ አንግል መጋጠሚያ ቦታ ላይ
እርስዎ ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን የ hatch መስመር አይነት
የ hatch መስመሮች ቀለም ይምረጡ
To apply a background color, select the Background color box, then select a color.