LibreOffice 24.2 እርዳታ
ጭረት ወይንም ነጠብጣብ የ መስመር ዘዴዎች ማረሚያ ወይንም መፍጠሪያ
መፍጠር የሚፈልጉትን የ መስመር ዘዴ ይምረጡ
መጠቀም የሚፈልጉትን የ ጭረቶች ወይንም ነጥቦች ጥምረት ይምረጡ
ነጥብ ወይንም ጭረት በ ተደጋጋሚ በ ተከታታይ እንዲታይ የሚፈልጉትን ቁጥር ያስገቡ
የ ጭረት እርዝመት ያስገቡ
በ ነጥቦች እና በ ጭረቶች መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት መጠን ያስገቡ
ራሱ በራሱ ማስገቢያዎቹን ያስተካክላል እንደ መስመሩ እርዝመት አንፃር
Creates a new line style using the current settings. Enter a name for the new line style.
የ አሁኑን ማሰናጃ በ መጠቀም አዲስ የ ተመረጠውን የ መስመር ዘዴ ማሻሻያ: የ ተመረጠውን የ መስመር ዘዴ ለ መቀየር: አዲስ ስም ያስገቡ በሚጠየቁ ጊዜ
የ መስመር ዘዴዎች ዝርዝር ማምጫ
የ አሁኑን የ መስመር ዘዴዎች ዝርዝር ማስቀመጫ: እርስዎ በሚፈልጉ ጊዜ መጫን እንዲችሉ